ሪፖርታዥ
በክልሉ የግብርና ልማት ግቦች እንዲሳኩ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ የሚገኝ ፕሮግራም ፦ በክልሉ ግብርና ቢሮ ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ሉአላዊነት ለማስጠበቅ ብሎም የዜጎችን የስነ ምግብ ስርዓትን ለማሻሻል እና በዘርፉ የስራ ዕድል ለመፍጠር ዘርፌ ብዙ ተግባራት በመከናወን ላይ ይገኛሉ፤ በዚህም በዘርፉ አበረታች ውጤትም እየተመዘገበ ይገኛል። የክልሉ ግብርና ቢሮ የክልሉን የመልማት አቅም በመለየት ቴክኖሎጂዎችን በማስተዋወቅና በማስረጽ፣ የኤክስቴንሽን ስርዓቱን…
