Trendings

Getenesh Gebeyehu

ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በአድዋ ድል መታሰቢያ የአበባ ጉንጉን አኖሩ

የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በአድዋ ድል መታሰቢያ የአበባ ጉንጉን አኑረዋል። የናሬንድራ ሞዲ የኢትዮጵያ ጉብኝት የኢትዮዽያና ህንድን የቆየ ታሪካዊ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ወደ ላቀ ስትራቴጂካዊ ግንኙነት የሚያሸጋግር ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የመላ ጥቁር ህዝቦች የነጻነት ተምሳሌት የሆነውን የአድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል። ኢትዮጵያ እና ህንድ በዲፕሎማሲ፣ በኢኮኖሚ፣ በባህል ግንኙነት የረጅም ጊዜ ታሪክ አላቸው።

Read More

ከ94 ሄክታር በላይ ማሳ ላይ ካዛቫን በማምራት ውጤታማ የሆኑ የቀድሞው አርሶአደር።

አቶ ፎላ ጃርሶ በዳውሮ ዞን ሎማ ቦሳ ወረዳ፣ የሱቦ ቱለማ ቀበሌ ነዋሪ ሲሆኑ፥ ከአመታት በፊት ግንባር ቀደም የአከባቢው አርሶአደር ነበሩ። አቶ ፎላ በተሰማሩበት የግብርና መስክ ውጤታማ በመሆን፣ ከጊዜ ወደ ጊዜ ምርታማነትን በማሳደግ ዛሬ ላይ ከሞዴል አርሶ-አደርነት ወደ አልሚ ባለሀብትነት ተሸጋግረዋል። በአካባቢው ለኢንቨስትመንት በወሰዱት መሬት የተለያዩ ሰብሎችን ቢያመርቱም የሚፈለገው ውጤት ባለመገኘቱ ካዛቫን (cassava) ለማምረት መወሰናቸውን የሚገልጹት…

Read More

የጠ/ሚ ናሬንድራ ሞዲ ጉብኝት ኢትዮጵያ በባለብዙ ዋልታ ዓለም ግንባታ ላይ ያላትን ቁልፍ ሚና ያረጋገጠ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የኢትዮጵያ ጉብኝት ኢትዮጵያ የባለብዙ ዋልታ ዓለም ግንባታ ውስጥ ያላትን ቁልፍ ሚና ያረጋገጠ ነው አለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት። አገልግሎቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በኢትዮጵያ እያደረጉት ያለውን ጉብኝት አስመልክቶ ያስተላለፈው መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦ የኢትዮጵያና ሕንድ የስትራቴጂካዊ አጋርነት አዲስ ምዕራፍ ተከፈተ! ይህ ጉብኝት በብሔራዊ ቤተመንግሥት ከተደረገው ደማቅ አቀባበል ባለፈ፣ ኢትዮጵያ በዓለም…

Read More

መንግሥት ለሕዝብ ጥያቄ ምላሽ እየሰጠ ኢትዮጵያን ወደ ሁለንተናዊ ብልፅግና ያደርሳል – ብልፅግና ፓርቲ

መንግሥት ሕዝብን እያዳመጠና ለሕዝብ ጥያቄ ምላሽ እየሰጠ ኢትዮጵያን ወደ ሁለንተናዊ ብልፅግና ያደርሳል አለ ብልፅግና ፓርቲ፡፡ ፓርቲው ሰሞኑን የተካሄዱ ሕዝባዊ ውይይቶችን አስመልክቶ ያወጣው ሳምንታዊ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርባል፡፡ ብልፅግና ህዝብን ያዳምጣል፤ ችግርን ይፈታል በብልፅግና ፓርቲ የሚመራው የመደመር መንግሥት “የጉባ ብስራቶች የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች” በሚል መሪ ቃል ህዝባዊ የውይይት መድረኮች እያካሄደ ይገኛል፡፡ ለተከታታይ ሁለት ሳምንት በመዲናችን አዲስ አበባ…

Read More

የመደመር መንግሥት ጥበብ ለሀገር ብልጽግና እና እድገት የማይተካ ሚና እንዳለው በግልጽ አስቀምጧልSAXDS

የመደመር መንግሥት ጥበብ ለሀገር ብልጽግና እና እድገት የማይተካ ሚና እንዳለው በግልጽ ማስቀመጡን የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ገለጹ። የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር በተዘጋጁ የጥበባት እና ፈጠራ ኢንዱስትሪ ረቂቅ ፖሊሲ፣ ሌሎች የህግ ማዕቀፎችና በጸደቁ የአሰራር መመሪያዎች ላይ ከሚመለከታቸው የዘርፉ ባለሙያዎችና ባለድርሻ አካላት ጋር ሲያካሂድ የቆየው ውይይት ተጠናቋል። የባህልና ስፖርት ሚኒስትሯ ሸዊት ሻንካ በዚሁ ወቅት፤ ጥበብን ለአሰባሳቢ ትርክትና…

Read More

በመደመር መንግስት እይታ የዘርፎች እምርታ በሚል በሚዛን ማዕከል የክልል ተቋማት የብልጽግና ህብረት አባላት ስልጠና እየተሰጠ ነው

ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት በምክትል ርመስተዳድር ማዕረግ የመሰረተ ልማት ክላስተር አስተባባሪና የትራንፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ፋጂዮ ሳፒ እንደተናገሩት ብልፅግና ፓርቲ ከተመሰረተበት ቀን ጀምሮ የአመራርና የአባላትን አቅም በመገንባት ለሁለንተናዊ ብልጽግና እየሰራ ይገኛል ብለዋል። በየወቅቱ የአመራሩንና የአባላቱን አቅም በመገንባት ለተሻለ ተልዕኮና አመራር ሲያዘጋጅ መቆየቱን ገልጸው ስልጠናው የአባላቱን የአመለካከትና የተግባር አንድነት የሚያጠናክር ነው ብለዋል።። ስልጠናው ለሁለት ተከታታይ…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት የቴፒ ብዝሀ ማዕከል የብልጽግና ፓርቲ ህብረት የመንግስት ሠራተኛ አባላት የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጀመረ

ስልጠናው “በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እመርታ” በሚል መሪ ሀሳብ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ይሰጣል። ስልጠናው በመደመር መንግስት እይታ በግብርና መዋቅራዊ ትራንስፎርሜሽን ፣የኢንዱስትሪ ልማት ዘርፍ ፣የከተማ ልማት እንዲሁም የቱሪዝም ዘርፍ እመርታ በሚሉ አጀንዳዎች ላይ ያተኩራል። ​የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የከተሞች ፕላን ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ፀጋዬ ኃይሌ፣ ስልጠናው በአመራሩና በአባላት መካከል የአስተሳሰብና የተግባር አንድነትን መፍጠርን ዓላማ…

Read More

”በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እምርታ” በሚል ሃሳብ 4ኛ ዙር የተለያዩ ዘርፎች የፐብሊክ ሰርቪስ የብልጽግና ፓርቲ አባላት ስልጠና በቦንጋ ከተማ መስጠት ተጀመረ።

በዛሬው ዕለት በመደመር መንግስት እይታ፣ የግብርና እና የኢንዱስትሪ እመርታ በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ በክልሉ በቦንጋ ማዕከል ለሚገኙ የአስተዳደር ክላስተር የብልጽግና ፓርቲ አባላት እየተሰጠ ይገኛል። የክልሉ የመንግሰት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ምክትል ኃላፊ እና የመንግስት መረጃና የዲጅታል ሚዲያ ዘርፍ ኃላፊ የሆኑት መስፍን ወዳጆ (ዶ/ር) እንደገለፁት:- ስልጠናው በመደመር መንግስት እይታ የግብርናና የገጠር መዋቅራዊ ትራንስፎርሜሽን ፣የኢንዱስትሪ ዘርፍ ፣የከተማ ልማት…

Read More

“ሀላላ ኬላ” – 350 ዓመታትን የፈጀው ታሪካዊው የድንጋይ ካብ

‎የሀላላ ድንጋይ ካብ (ሀላላ ኬላ) የዳውሮ አባቶች በአገር በቀል ዕውቀት ድንጋይን በድንጋይ ላይ በማነባበር የገነቡት ግዙፍ እና ረዥም የድንጋይ ግንብ ነው። ‎የሀላላ ካብ በ1 ሺህ 532 ዓ.ም በዳውሮ የመጀመሪያ ንጉሥ ስራው ተጀምሮ እስከ 18ኛው ክፍለ ዘመን ዳውሮን ያስተዳድሩ በነበሩ 14 ነገሥታት በቅብብሎሽ የተገነባ እንደሆነ ይነገራል። ‎አጠቃላይ የግንባታ ሂደቱ 350 ዓመታት የወሰደ ሲሆን በንጉሥ ካዎ ሀላላ…

Read More

“በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እመርታ” በሚል መሪ ሀሳብ የቦንጋ ብዝሃ ማዕከል የኢኮኖሚ ዘርፍ የብልጽግና ፓርቲ ህብረት አባላት የአቅም ግንባታ ስልጠና መካሄድ ጀምሯል

ስልጠናው በመደመር መንግስት እይታ በግብርና መዋቅራዊ ትራንስፎርሜሽን ፣የኢንዱስትሪ ልማት ዘርፍ ፣የከተማ ልማት እንዲሁም የቱሪዝም ዘርፍ እመርታ በሚሉ አጀንዳዎች ላይ ያተኩራል። በስልጠናው መርሃ ግብር የክልሉ ቡና ሻይና ቅመማቅመም ባለሥልን ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ በላይ ኮጁአብ እንዳሉት በአመራሩና በአባላት መካከል የአስተሳሰብና የተግባር አንድነትን መፍጠርን ዓላማ ያደረገ ስልጠና መሆኑን ገልጸዋል። ስልጠናው የአባላትን እውቀት፣ ክህሎትና አቅም ከመገንባት ባሻገር የፓርቲውን ተልዕኮ…

Read More