ተገቢ የኤች.አይ. ቪ /ኤድስ ምርመራና የህክምና አገልግሎት በመስጠት የበሽታውን ስርጭት መቀነስ እንደሚገባ ተገለጸ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ መከላከልና መቆጣጠር ዳይሬክቶሬት የ2017 በጀት ዓመት ዓመታዊ አፈጻጸምና እና የ2018:ዓ/ም 1ኛ ሩብ ዓመት የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ከእናት ወደ ልጅ እንዳይተላለፍ መከላከል (PMTCT)፣ የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር(EXCA) እና የጉበት ቫይረስ (Hepatitis) ምርመራና ህክምና የአፈጻጸም ግምገማ መድረክ በታርጫ በማካሄድ ላይ ይገኛል። በመድረኩ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊና…
