ኢትዮጵያ ለአንካራው ስምምነት ተግባራዊነት ቁርጠኝነቷን ስትገልፅ፤ ሶማሊያም በበኩሏ ስምምነቱ በተፋጠነ ሁኔታ እንዲተገበር እሻለሁ ብላለች

የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ እና የሶማሊያ ውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ዲኤታ አሊ መሐመድ ኡመር ዛሬ በአዲስ አበባ ተወያይተዋል። አምባደሳደር ምስጋኑ በውይይቱ ወቅት የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ህዝቦች የማይነጣጠል መፃኢ ዕድል ያላቸው መሆኑን በመግለፅ፤ ሀገራቱ ተባብረው መስራት፣ ችግሮች ሲጋጥሙም ተቀራርቦ መፍትሄ መሻት ይገባቸዋል ብለዋል። ኢትዮጵያ ለአንካራው ስምምነት ተግባራዊ መሆን ቁርጠኛ…

Read More

አዲሱን ሪፎርም መሰረት ባደረገ መልኩ በአንድ ማዕከል ዉስጥ ለህብረተሰቡ አገልግሎት መስጠት ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሥራና ክህሎት ቢሮ በአዲሱ ሪፎርም ዕሳቤዎችና በአንድ ማዕከል አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ለዘርፉ አመራሮችና ባለሙያዎች በቦንጋ ከተማ ስልጠና ሰጠ። የክልሉ ስራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ አቶ ተስፋዬ እንዳሻዉ በመክፍቻ ንግግራቸው እንደገለጹት አዲሱን ሪፎርም መሰረት ባደረገ መልኩ በአንድ ማዕከል ለህብረተሰቡ አገልግሎት በመስጠት እና የአሰራር ስርዓቱን በማሻሻል ከወቅቱ እሳቤ ጋር በማስተሳሰር የተሻለ ዉጤት ማስመዝገብ…

Read More

አገር ተረካቢ ትውልድ በመጤ ባህሎች እንዳይበረዝ በትኩረት መስራት ይገባል-ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ

አገር ተረካቢ ትውልድ በመጤ ባህሎች እንዳይበረዝ በትኩረት መሰራት ይገባል ሲሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ገለጹ። ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ለመከላከል ያለመ አገር አቀፍ የንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ዛሬ በድሬዳዋ ተካሂዷል። መርሃግብሩ በስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችና የእግር ጉዞ ተጀምሯል። ሚኒስትሯ፥ በዚህ ወቅት ብዝሃ ማንነቶቻችንና ዘመን ተሻጋሪ እሴቶቻችንን በመጠበቅና በማጎልበት ለአገር እድገትና የብልጽግና ጉዞ ማሳኪያ እንዲውሉ በትኩረት እየተሰራ ነው…

Read More

የአረንጓዴ ዐሻራና የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ ማቋቋሚያና አሥተዳደር አዋጅ ጸደቀ

ኢትዮጵያ በደን ዘርፍ ከልማት አጋሮች የምታገኘውን ድጋፍና ጥቅም ለማሳደግ የሚያስችል የአረንጓዴ ዐሻራና የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ ማቋቋሚያና አሥተዳደር አዋጅ ፀደቀ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 12ኛ መደበኛ ስብሰባ÷ የአረንጓዴ ዐሻራ እና የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ ማቋቋሚያ እና አሥተዳደር አዋጅን በሙሉ ድምጽ አፅድቋል፡፡ የምክር ቤቱ አባላት አዋጁን አስመልክተው በሰጡት አስተያየት÷ ዘላቂ ፈንድ ከማቋቋም…

Read More

በጎልማሶችና መደበኛ ያልሆነ ትምህርት ላይ የተጀመሩ ስራዎች በተቀናጀ መልኩ ተጠናክሮ እንደሚቀጥሉ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ትምህርት ቢሮ ከዩኒሴፍ ጋር በመተባበር በጎልማሶችና መደበኛ ባልሆነ ትምህርት አሰራርና አደረጃጀት ዙሪያ የአቅም ግንባታ ስልጠና በቦንጋ ከተማ እየሰጠ ይገኛል። ስልጠናው በተፋጠነ ትምህርት ጋይድ ላይን፣ የጎልማሶች ክህሎት ማበልጸጊያና የመሠረታዊ ትምህርት ማመቻቸት ሥነ ዘዴ ትምህርት ላይ ያተኮረ ነው። የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊና የመማር ማስተማር ዘርፍ ኃላፊ ዶ/ር ደሰታ ገነሜ በወቅቱ እንደገለጹት፤በክልሉ…

Read More

ጤናማና አምራች ዜጋ ለመፍጠር በምግብና ስርዓተ ምግብ አተገባበር ላይ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ይገኛል ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ ከዩኒሴፍ ጋር በመተባበር በምግብና ስርዓተ ምግብ ፕሮግራም ማስጀመሪያ ዙሪያ ለባለድርሻ አካላት የግንዛቤ መፍጠሪያ መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ የተገኙ የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም በክልሉ ጤናማና አምራች ዜጋ ለመፍጠር በምግብና ስርዓተ ምግብ አተገባበር ላይ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ይገኛል። በክልሉ የነፍሰ ጡርና አጥቢ እናቶች እንዲሁም ከአምስት አመትና ከሁለት…

Read More

የኤች አይቪ/ኤዲስን ለመከላከል ዘመናዊና ሐይማኖታዊ ፈውስን በጥምረት መጠቀም አስፈላጊ መሆኑ ተገለፀ

የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በፀረ -ኤች አይቪ/ኤዲስ መድኃኒት ቁርጠኝነትና ታካሚዎች ህክምናቸውን በመውሰድ በቀጣይነት የማቆየት ላይ የሚመክር ክልላዊ የአድቮኬሲ መድረክ በሚዛን አማን ከተማ አካሂዷል። በመድረኩ “መመርመር ራስን ለማወቅ፤ ቅዱሳት መጸሕፍት የፀረ – ዠኤች አይቪ/መድኃኒት መውሰድን ይፈቅዳሉ” በሚል መሪ ቃል የተካሄደ ሲሆን በመድረኩም ቫይረሱ በደማቸው ያላባቸው ወገኖች የጸረ-ኤች አይቪ/ኤድስ መድኃኒትን በሐኪም ትዕዛዝ…

Read More

የደረሱ የማሽላ ሰብሎችን በወቅቱ በመሰብሰብ ከብክነት መታደግ እንደሚገባም የክልሉ ግብርና ቢሮ አሳስቧል ፡፡ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በበልግና በመኸር እንዲሁም በመስኖ ግብርና ስራዎች በሰብል ልማት በስፋት እየተሰራ እንደሚገኝ በክልሉ ግብርና ቢሮ የሰብል ልማትና ጥበቃ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ታገል ገብሬ ተናግረዋል፡፡ በክልሉ በዋነኝነት ከሚለሙ ሰብሎች ማሽላ አንዱ መሆኑን የተናገሩት አቶ ታገል በቆላማና አርብቶ አደር አካባቢዎች…

Read More

#ቆይታ_ከእኛ_ጋር!

************  “ቆይታ ከእኛ ጋር” እንግዳችን ፕሮግራም የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊና የእንስሳትና ዓሣ ዘርፍ ኃላፊ የሆኑት አቶ ታመነ በቀለ በሌማት ትሩፋት አጀማመር ፣ የትኩረት መስኮች፣ ዓላማ፣ ለዘርፉ በተለያዩ አካላት የተደረጉ ድጋፎች፣  የተመዘገቡ ውጤቶችና የታዩ ለውጦች፣ ያጋጠሙ ተግዳሮቶችና መፍትሔዎቻቸው እንዲሁም የቀጣይ አቅጣጫዎች  ዙሪያ ከክልሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጋር ቆይታ አድርገዋል። ያደረግነው ቆይታ እንደሚከተለው…

Read More