የዘመናዊውን ቅኝ ግዛት ስርአት የሚቃወሙ ሀገራት ፎረም ምስረታ ስብሰባ ተካሄደ::
በሩሲያው ገዥ ፓርቲ “ዩናይትድ ራሺያ ፓርቲ” አዘጋጅነት የዘመናዊውን ቅኝ ግዛት ስርአት የሚቃወሙ ሀገራት ፎረም ምስረታ ስብሰባ ከፈረንጆቹ የካቲት 15 እስከ 17 ቀን 2024 በሞስኮ ከተማ ተካሂዷል። መርሀ ግብሩ ላይ በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ በኩል በተላለፈ መልእክት፤ ኢትዮጵያ ዘመናዊው የባርነት ስልት የሀገራትን ሁለንተናዊ የሉአላዊነት ህልውና ስለሚፃረር ሁሉም በጋራ ሊቆም እንደሚገባ አቋሟን አንፀባርቃለች። ከጣልቃ…
