Trendings

አገልግሎት አሰጣጥን በተመለከተ

መንግስት የአገልግሎት አሰጣጥ ለማሻሻል ሁለት ዋና ዋና ስራዎች መከናወን አለባቸው። አንደኛው በቀበሌ ደረጃ የተጀመሩ የለውጥ ስራዎች ሲሆን፤ እያንዳንዱ ቀበሌ አገልግሎት እንዲሰጥ ለማድረግ የሚያስችሉ አቅሞችን መገንባት ነው። በዚህም ሁሉም ቀበሌዎች ያላቸውን ሃብት በቁጥር ለይተው አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ነው። ይህ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት። ሁለተኛው መሶብ የተሰኘ አገልግሎት ሲሆን በሙከራ ደረጃ በሲቪል ሰርቪስና በፕላንና ልማት ሚኒስትር በሲስተም ይጀመራል።…

Read More

ቢን በተመለከተ

ባለፉት ስምንት ወራት 580 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሰብስቧል። ነገር ግን መንግስት የሚሰበስበው ገቢ ከጥቅል ሀገራዊ ምርት አንጻር ከ7 በመቶ አይበልጥም። ይህን ማሻሻል አለብን። በየአከባቢው የሚቀርቡ የልማት ጥያቄዎችን መመለስ የምንችለው ገቢያችንን በበቂ ሁኔታ ማሳደግ ስንችል ብቻ ነው።

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢንዱስትሪ ዘርፍን በተመለከተ የሰጡት ምላሽና ማብራሪያ:-

በኢንዱስትሪው ዘርፍ የነበረውን የውጭ ምንዛሬ አቅርቦት ችግር ለመቅረፍ መንግስት ጣልቃ በመግባት የኢኮኖሚ መሻሻያ አድርጓል፤ በዚህም ተጨባጭ ውጤት ተገኝቷል፣ የሀይል አቅርቦት ችግርን ለመቅረፍ በተከናወኑ ተግባራት በዘርፍ ኢነርጂ 100 ፐርሰንት ተደራሽ ማድረግ ተችሏል፣ ከአምናው ጋር ሲነፃፀር በኢንዱስትሪው ዘርፍ 50 በመቶ የሀይል አቅርቦት ጭማሪ ተደርጓል፣ ከግብዓት ጋር እንዲሁም ከኢንዱስትሪ መሬት አቅርቦት ጋር በተያያዘ መንግስት በርካታ ስራዎችን አከናውኗል፣ ኢትዮጵያ…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ካነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች መካከል:-

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ካነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች መካከል:- ባለፉት ስምንት ወራት በዋና ዋና የኢኮኖሚ አመላካቾች ታላላቅ ስኬቶች ተመዝግበዋል፣ በቀጣይ የበጀት ዓመቱ ቀሪ ወራት ይህን ስኬት ማጠናከር ከተቻለ ኢትዮጵያ በተያዘው በጀት ዓመት ከ8 ነጥብ 4 በመቶ በላይ የኢኮኖሚ እድገት ታስመዘግባለች፣ ሰው ሰራሽ እና የተፈጥሮ ችግሮች ቢያጋጥሙም ባለፈው ዓመት…

Read More

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ያቀረቧቸው ጥያቄዎች ምንድን ናቸው?

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የምክር ቤቱ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ካነሷቸው ጥያቄዎች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፡- የአፈር ማዳበሪያ ስርጭት ላይ መዘግየት እንዳይፈጠር ምን እየተሠራ ነው? ወደ ታላቁ ህዳሴ ግድብ የሚወስደው መንገድ በፀጥታ ችግር ምክንያት ተቋርጧል፤ ይህን ለማስቀጠል ምን እየተሠራ ነው? የስራ እድል ፈጠራ ለሴቶች እና ለክልሎች ያለው አካታችነት…

Read More

ጫካ ከገቡ የታጣቂ ቡድኖች ጋር ችግሩን በሰላማዊ መንገድ በአጭር ጊዜ ለመፍታት መንግስት እየሰራ እንደሆነ ገልጿል ፡፡ በዚህም ተጨባች ውጤት እየተመዘገበ ነው፡፡ ሆኖም ከችግሩ ውስብስብነት አንጻር አሁንም በአማራና ኦሮሚያ ክልል ከችግሩ ያለተላቀቁ አካባዎች አሉ፡፡ ችግሩን ከስር መሰረቱ ለመፍታት ምን እየተሰሩ ነው ፤

እንደሀገር የዋጋ ንረትና የኑሮ ውድነትን ከመከላከል አኳያ መንግስት እየሰራ ያለው ስራ አበረታች ነው፤ የመንግስት የስድስት ወር አፈጻጸም ላይ ባለፈው 2016 ዓ.ም የዋጋ ግሽበት 23 ነጥብ 7 በመቶ የነበረ ሲሆን፤ በ2017 ዓ.ም በታህሳስ ወር ወደ 17 በመቶ ዝቅ ብሏል፡፡ የምግብ ዋጋ ግሽበት በ2016 ዓ.ም በታህሳስ ወር 18 ነጥብ 7 በመቶ ዝቅ ብሎ ተመዝግቧል፡፡ ምግብ ነክ ያልሆነው…

Read More

ጫካ ከገቡ የታጣቂ ቡድኖች ጋር ችግሩን በሰላማዊ መንገድ በአጭር ጊዜ ለመፍታት መንግስት እየሰራ እንደሆነ ገልጿል ፡፡ በዚህም ተጨባች ውጤት እየተመዘገበ ነው፡፡ ሆኖም ከችግሩ ውስብስብነት አንጻር አሁንም በአማራና ኦሮሚያ ክልል ከችግሩ ያለተላቀቁ አካባዎች አሉ፡፡ ችግሩን ከስር መሰረቱ ለመፍታት ምን እየተሰሩ ነው ፤ እንደሀገር የዋጋ ንረትና የኑሮ ውድነትን ከመከላከል አኳያ መንግስት እየሰራ ያለው ስራ አበረታች ነው፤ የመንግስት…

Read More

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ ይገኛል፡፡

የምክር ቤቱ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ከነሷቸው ጥያቄዎች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል . በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች ታጥቀው ከሚንቀሳቀሱ አካላት ጋር ልዩነቶችን በውይይት ለመፍታት ምን እየተሠራ ነው? . የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት አፈጻጸም በምን ደረጃ ላይ ይገኛል? ፤ በትግራይ ዳግም ጦርነት እንዳይነሳስ ምን እየተሠራ ነው? . የፍትሕ ተደራሽነት እና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ከመሰረቱ ለመፍታት መንግሥት በቀጣይ ምን ለመስራት አስቧል?…

Read More

የባህር በር ለማግኘት የሚደረገውን ጥረት በተመለከተ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቀረበ ጥያቄ:-

“የባህር በር ለማግኘት መንግስት እደረገ ያለውን ጥረት ሁሉም የሚደግፈው ጉዳይ ነው፣ መንግስት በዚህ ረገድ የተከተለው ዲፕሎማሲም የሚደነቅ ነው፣ ሀገራችን የባህር በር ለማግኘት የሚያስችል ስምምነት ከሶማሌላንድ ጋር የተፈራረመችበት እንዲሁም ከሶማሌያ ጋር በሰላማዊ መንገድ ምክክር የተጀመረበት ሁኔታ ተጠናክሮ ቀጥሏል፤ እነዚህ የዲፕሎማሲያ አካሄዶች ያስገኙት ውጤት ምንድን ነው፣ የባህር በር ጥያቄ ሕጋዊ እና ፍትሃዊ በሆነ መንገድ እልባት እንዲያገኝ የተከናወኑ…

Read More

ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ከቀረቡ ጥያቄዎች መካከል:-

አሁን ላይ የፕሪቶሪያው ስምምነት ነጥቦች ተግባራዊነት ያለበት ደረጃ ምን ይመስላል፣ ማብራሪያ ቢሰጥ፣ በትግራግይ ክልል የሚስተዋለው ወቅታዊ ሁኔታ ወደ ግጭት እንዳያመራ እና ድጋሚ ዋጋ እንዳያስከፍል ምን እየተሰራ ነው፣ ልዩነትን በውይይት የመፍታት ልምዳችን ደካማ ነው፣ ይህን በተለያየ ጊዜ ዋጋ ሲያስከፍል ይስተዋል፣ ስለሆነም መንግስት እና ገዢው ፓርቲ ልዩነትን በውይይት ለመፍታትና ችግሮችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የተሰራው ሥራ፣ የተገኘው ውጤት…

Read More