የቤንች ሸኮ ዞን የፓርቲና የመንግስት ሥራዎች አፈጻጸም ምልከታ ተደረገ
በክልሉ ምክትል ርዕሰመስተዳደርና የግብርና ቢሮ ሀላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው የሚመራው ኢንስፔክሽን ቲም በቤንች ሸኮ ዞን ወቅታዊ የፓርቲና የመንግስት አጠቃላይ ተግባራት አፈጻጸም ተገምግሟል። በክልሉ ምክትል ርዕሰመስተዳደርና የግብርና ቢሮ ሀላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው እንደገለፁት የፓርቲውን እሳቤዎችና ፕሮግራሞች ከግቡ በማድረስ ለህዝቡ ተጠቃሚነት ርብርብ ማድረግ እንደሚገባ አስገንዝበዋል። በቀጣይ በንቅናቄ የሚመሩት አጀንዳዎች የአረንጓዴ አሻራ፣የሌማት ትሩፋት፣የበልግ ፣ የኮሪደር ልማትና ሌሎች መሠል…
