የክልሉን የፋይናንስ አሰራር ስርዓት በማጠናከር እና በአግባቡ ለመምራት በትኩረት እየተሰራ ነዉ:-ወ/ሮ ወሰነች ቶማስ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፋይናንስ ቢሮ ከስድስት ዞኖች፣ከተመረጡ ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች ከተውጣጡ ባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ እያካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ወሰነች ቶማስ እንደገለጹት፣የክልሉን የፋይናንስ አሰራር ስርዓቱን እስከ ታችኛው መዋቅር ወጥ በሆነ መልኩ በመዘርጋት የድጋፍ እና ክትትል ስራዎችን በማጠናከር የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ እየተሰራ እንደሚገኝ ተናግረዋል። አክለውም ወጥ የሆነ የፋይናንስ…
