ኮሚሽኑ በአማራ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደትን በቅርቡ እንደሚጀምር ገለጸ
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል የተሳታፊዎች ልየታ በመጠናቀቁ የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደትን በቅርቡ እንደሚጀምር አስታወቀ። የኮሚሽኑ ቃል አቀባይ ጥበቡ ታደሰ ለኢዜአ እንደገለጹት፤ ባለፉት ሶስት ዓመታት አካታችና አሳታፊ የሆነውን ሀገራዊ ምክክር ለማካሄድ ውጤታማ ስራዎች ተከናውነዋል። በሦስት ዋና ዋና ምዕራፎች የተሳታፊዎች ልየታ፣ የአጀንዳ ማሰባሰብ፣ በሂደቱ ዙሪያ ግንዛቤ የመፍጠር እና የሀገር ውስጥ እና ዓለም ዓቀፍ ተቋማትን በሂደቱ አጋር…
