Trendings

በመንግስት እየተመቻቸ የሚገኘዉን የዉጭ ሀገር የስራ ስምሪት እድል ህብረተሰቡ በአግባቡ ሊጠቀም እንደሚገባ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ስራና ክህሎት ቢሮ ጥሪ አቀረበ።

ይህም በህገ-ወጥ መንገድ ለስራ ፍለጋ ከሀገር የሚወጡ ዜጎች ላይ የሚደርሰዉን በደሎችና የመብት ጠሰቶችን ጥሰቶች የሚስያቀር መሆኑም ተጠቁሟል። የዉጭ ሀገር የስራ ስምሪት መንግስት ሰራተኛ ከሚፈልጉ ሀገራት ጋር ህጋዊ ስምምነት በመፈፀም ክህሎት ያላቸዉ ዜጎች ደንነታቸዉ ተጠብቆ ወደ ዉጭ ሀገር በመሄድ የስራ ዕድል የሚጠቀሙበት አሰራር መሆኑን የቢሮዉ ምክትል ሀላፊና የአሰሪና ሰራተኛ ዘርፍ ሀላፊ ዶክተር ተክለአብ ቡሎ ተናግረዋል። ይህም…

Read More

የካፋ ዞን ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔዉን በቦንጋ ከተማ እያካሄደ ነዉ

ምክር ቤቱ እያካሄደ ባለው ይሄው መደበኛ ጉባኤ ያለፈውን 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት 23ኛ መደበኛ ጉባኤ ቃሌጉባኤ መርምሮ በሙሉ ድምጽ በማጽደቅ ስብሰባውን ጀምሯል:: የምክር ቤቱ መደበኛ ጉባኤ በሚኖረው የ2 ቀናት ቆይታ የተለያዩ አጀንዳዎች ዙሪያ የሚወያይ ሲሆን ከነዚህም መካከል የካፋ ዞን የአስፈፃሚዎች የ2017 ዓ/ም የ6 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ማድመጥ: የዞኑ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የ2017 ዓ/ም የ6…

Read More

የቁም እንስሳት የወጪ ገበያን ለማጠናከር ያለመ የበይነ-መረብ ውይይት ተካሄደ

የንግድ እና ቀጠናዊ ሚንስትር ካሳሁን ጎፌ ( ዶ/ር) ሰብሳቢነት የቁም እንስሳት የወጪ ንግድን አስመልክቶ በበይነ-መረም ውይይት ተደርጓል። በውይይቱም በዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት በተለይም የኮንትሮባንድ ንግድ እንዲሁም የላኪዎችን አቅም ከማጠናከር አንፃር ያሉ ውስንነቶችን ለመቅረፍ መወሰድ ያለባቸው እርምጃዎች ዙሪያ ምክክር አድርገዋል። በቀጣይም ኢትዮጵያ ካላት ከፍተኛ የቁም እንስሳት ሀብት አንፃር በዘርፉ ተወዳዳሪ እንድትሆን ሌሎች የፌደራል ተቋማትንም በማካተት ቀጣይነት…

Read More

‹‹ጤና መድህን እጅግ ጠቃሚ መሆኑን እኔ ምስክር ነኝ›› አቶ ጥሩነህ ለሰው ልጅ፣ ዋና ጉዳዩ ጤናው ነው።

‹‹ጤና መድህን እጅግ ጠቃሚ መሆኑን እኔ ምስክር ነኝ›› አቶ ጥሩነህ ለሰው ልጅ፣ ዋና ጉዳዩ ጤናው ነው። ጤናው ካለ ሰርቶ መበልጸጉ፣ ተምሮም ማወቁ፣ ቀጥሎ የሚመጣ ይሆናል፡፡ ጤና ሲጓደል፣ ብዙ ጉዳዩች አብረው መጉደላቸው አይቀርም፡፡ ዓለም ምስቅልቅል ናት፣ ማግኘትና ማጣት፣ ጤናና ጤና ማጣት፣ በየቤቱ ጊዜ ጠብቀው ብቅ ይላሉ፡፡ በተለይም እንደ ካንሰር ያሉ በሽታዎች በቤተሰብ አባል ላይ ሲከሰቱ ድንጋጤን…

Read More

የሐረር አቅጣጫና ተስፋ

በሐረር ከተማ የተጀመረውን የኮሪደር ልማትና አካባቢውን ለኑሮና ለቱሪዝም ምቹ የማድረግ እንቅስቃሴ ተመልክቻለሁ። በከተማዋ የተጀመረው ሥራ ዕምቅ ዐቅምን ማወቅ፤ አካባቢያዊ ጸጋዎችን ለብልጽግና መጠቀም፤ ማኅበረሰብን ማስተባበር እና የአመራር ቁርጠኝነት ሲደመሩ – ለውጥ እንዴት እንደሚመጣ ማሳያ ነው። ሐረርን እንደ ተምሳሌት በመውሰድ አካባቢዎቻችን ለመቀየር የሚያስችሉ ሰባት ልምዶች እና አቅጣጫዎች ቀጥለው ቀርበዋል። 1. የአመራር ቁርጠኝነት፦ ሐረርን በዋናነት የቀየራት የአመራር ቁርጠኝነት…

Read More

ስልጣንን ያለአግባብ በመጠቀም ጉቦ የተቀበለ አመራርን ለህግ ማቅረቡን የክልሉ ስነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ገለጸ።

ህብረተሰቡ አገልግሎትን በምልጃና ጉቦ ለመፈፀም የሚፈልጉ አመራርና ሰራተኞች ላይ የተለመደውን ጥቆማ በመስጠት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ኮሚሽኑ ጠይቋል። የክልሉ የስነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነርና የሙስናና ብልሹ አሰራር መከላከል ዘርፍ ኃላፊ ኮሚሽነር ዳግም ዳንኤል እንደተናገሩት ኮሚሽኑ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች ከህብረተሰቡ የሚደርሱ ጥቆማዎችን መሰረት በማድረግ የማጣራትና በህግ ስልጣን ለተሰጣቸው የፍትህ አካላት እያቀረቡ መሆኑን ገልጸዋል። ኮሚሽነር ዳግም…

Read More

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ በዛሬው እለት ድሬዳዋ ገቡ ።

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ፣ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ሽመልስ አብዲሳ እንዲሁም ከፍተኛ የፌደራል ሚኒስትሮች በዛሬው እለት ድሬዳዋ የገቡ ሲሆን ድሬዳዋ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀርን ጨምሮ ከፍተኛ የአስተዳደሩ አመራሮች ፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና…

Read More

የኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

የኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ብሩኖ ኤድዋርዶ ሮድሪጌዝ ፓሪላ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል። ሚኒስትሩ በአዲስ አበባ በሚኖራቸው ቆይታ ከመንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር ውይይት ያደርጋሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ አመልክቷል ሲል ኤፍኤም ሲ ዘግቧል።

Read More

ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ(ዶ/ር) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የመንገድ ደህንነት ፈንድ የቦርድ አባል ሆነው ተሾሙ

የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ(ዶ/ር) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የመንገድ ደህንነት ፈንድ የቦርድ አባል ሆነው ተሾመዋል፡፡ ኢትዮጵያ ሀገራዊ የመንገድ ደህንነት ስትራቴጂ በመቅረፅና የመንገድ ደህንነት ትምህርት በስርዓተ ትምህርት ውስጥ እንዲካተት በማድረግ የወሰደችው እርምጃ የመንገድ ደህንነትን ለማስፈን ያላትን ቁርጠኝነት ማሳያ መሆኑ ለሚኒስትሩ በተጻፈ ደብዳቤ ተገልጿል፡፡ በኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ስራዎች የተገነቡ ምቹ የብስክሌትና የእግረኛ መንገዶች እንዲሁም የተሻሻሉ የመንገድ…

Read More

የጤና መድኅንን ለማስቀጠል የፋይናንስ ዘላቂነት ማረጋገጥ ያስፈልጋል ተባለ

የኢትዮጵያ የጤና መድኅን አገልግሎት ከክልል እና ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ፣ ፍትህ ቢሮ፣ ከፋይናንስ ቢሮ እና ከዋና ኦዲት ቢሮ ከተውጣጡ ኃላፊዎች እና ጥሪ ከተደረገላቸው ባለድርሻ አካላት ጋር፣ የጤና መድኅንን ለማስቀጠል እና የፋይናንስ ዘላቂነትን ለማረጋገጥ በሚተገበሩ ተግባራት ላይ ውይይት አካሂዷል፡፡ የኢትዮጵያ የጤና መድኅን አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ ወርቁ እንደገለጹት፣ የማህበረሰብ ዓቀፍ ጤና መድኅን ለማስቀጠል የፋይናንስ…

Read More