Trendings

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ እየተካሄደ ነው

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በስብሰባው ላይ የምክር ቤቱ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥያቄዎችን በማቅረብ ላይ ይገኛሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከምክር ቤቱ አባላት ለሚነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እንደሚሰጡም ይጠበቃል፡፡

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ዛሬ ለምክር ቤቱ ማብራሪያ እና ምላሽ ይሰጣሉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ዛሬ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱላቸው ጥያቄዎች እና አስተያየቶች ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በፌዴራል መንግስት የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የአፈፃፀም ሪፖርትን መነሻ በማድረግ ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱላቸው ጥያቄዎችና አስተያየቶች ምላሽ እና ማብራሪያ እንደሚሰጡ ከምክር ቤቱ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ነገ ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ይሰጣሉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በነገው ዕለት በምክር ቤቱ በመገኘት ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ። በፌዴራል መንግስት የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የአፈፃፀም ሪፖርትን መነሻ በማድረግ ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ጠቅላይ ሚኒስትሩ ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ።

Read More

ኢትዮጵያና ዚምባቡዌ የኢኮኖሚ ትብብራቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ

የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከዚምባብዌ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር ምቱሊ ኢንኩቢ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም፤ ሁለቱ ወገኖች በጋራ መስራት በሚቻልባቸው ወሳኝ የኢኮኖሚ ፖሊሲና የሪፎርም ስራዎች ዙሪያ መክረዋል፡፡ ምቱሊ ኢንኩቢ በዚሁ ወቅት፤ ሀገራቸው ከኢትዮጵያ ስኬታማ የኢኮኖሚ ስትራቴጂዎች ልምድ መውሰድ እንደምትፈልግ ገልጸዋል፡፡ አቶ አህመድ ሺዴ በበኩላቸው ኢትዮጵያ ከዚምባቡዌ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ፍላጎት እንዳላት ገልጸው፤ ኢትዮጵያ ስኬታማ የኢኮኖሚ…

Read More

ዓለም ዓቀፍ የሸማቾች ቀን በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው

ዓለም ዓቀፍ የሸማቾች ቀን “ጥራቱ የተጠበቀ ምርት ለሸማቾች” በሚል መር ሃሳብ በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው። በዓለም ለ42ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ12ኛ ጊዜ በሚከበረው የዓለም የሸማቾች ቀን የፌዴራልና የአዲስ አበባ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ሀላፊዎች፣ ሸማቾች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ኃላፊ ሀቢባ ሲራጅ በዚሁ ወቅት ከተማ አስተዳደሩ ሸማቹ ማህበረሰብ በተመጣጣኝ ዋጋ…

Read More

በህዝብ ዘንድ የሚነሱ የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች አድምጦ ፈጣን ምላሽ በመሰጠት ለህዝበ ተጠቃሚነት በቁርጠኝነት መስራት ይገባል ፦አቶ ፍቅሬ አማን

በህዝብ ዘንድ የሚነሱ የመልካም አስተዳድር ጥያቄዎች አድምጦ ፈጣን ምላሽ በመሰጠት ለህዝበ ተጠቃሚነት በቁርጠኝተን መስራት እንደሚገባ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን ገለጹ የመልካም አስተዳድር ችግሮችን ማዕከል ያደረገ ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ የውይይት መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን እንደገለጹት በአገልግሎት አስጣጥ ላይ የህዝቡ…

Read More

በክልሉ የተገነቡ የመስኖ አውታሮችን በመጠቀም በበጋ መስኖ ስንዴ እና በሌሎች አትክልትና ፍራፍሬ ልማት ሥራዎች ለውጥ እያመጡ በመሆኑ ተጠናክሮ ይቀጥላሉ፦ ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር)

በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ የተመራ የከፍተኛ አመራሮች በካፋ ዞን ጨና ወረዳ በቀነች እና ኦፊያ አነስተኛ መስኖ በክላስተር የለማ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ያለበትን ደረጃ ተመለከቱ። በወረዳው በቀነች እና ኦፊያ አነስተኛ መስኖ በክላስተር 1 እና 2 በ86 ሄክታር መሬት የለማ የበጋ መስኖ ስንዴ እና በ192 ሄክታር መሬት የለማ የሽንኩርትና ሌሎች የፍራፍሬ ምርቶችን አመራሮች…

Read More

በዞኑ በገጠርና በከተማ ለኢንቨስትመንት ከተላለፈው 47ሺ 853 ሄክታር መሬት ውስጥ የለማው ከ28 ሺ ሄር በላይ እንደማይበልጥ የቤንች ሸኮ ዞን ንግድ እና ኢንበስትመንት መምሪያ አስታወቀ ።

የቤንች ሸኮ ዞን ዞናዊ የኢንቨስትመንት ፎረም መድረክ በሚዛን አማን ከተማ መካሄድ ጀምሯል። “ኢንቨስትመንት ለሁለንተናዊ ብልጽግና “በሚል መሪ ቃል የቤንች ሸኮ ዞን ንግድና ኢንቨስትመንት መምሪያ በዞኑ ካሉ ባለሀብቶች ፣ አመራሮች እና አጋር አካላት ጋር የኢንቨስትመንት ፎረም መድረክ እያካሄደ ነው። የዞኑ ዋና አስተዳደሪ አቶ ሀብታሙ ካፍትን በመድረኩ ባስተላለፉት መልዕክት በዞኑ ከጊዜ ወደ ጊዜ የኢንቨስትመንት ፍሰቱ እያደገ እንደሆነ…

Read More

የህልውና ጉዳይ የሆነው የወደብ አማራጭ ማስፋት ጥረት እንዲጠናከር ተጠየቀ

በፍጥነት እያደገ የሚገኘውን የገቢና ወጪ ንግድ ለማሳለጥ የወደብ አማራጮችን ማስፋት የህልውና ጉዳይ መሆኑን የባለሀብቶችና የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ማኅበራት ገለጹ። አብዛኛው የሀገሪቱ የገቢና ወጪ ንግድ በጅቡቲ ወደብ ብቻ ጥገኛ በመሆኑ ዘርፉን ከማሳለጥ አኳያ ችግሮች መኖራቸውን ማኅበራቱ ጠቁመዋል፡፡ በዚህም አማራጭ ወደብ በበቂ ሁኔታ አለመኖሩ ከዕቃ ማጓጓዝ ፍጥነትና ከዋጋ አንፃር ክፍተቶች እንዲፈጠሩ ማድረጉን አንስተዋል፡፡ ኢትዮጵያ በፍጥነት እያደገች እንደመሆኑ…

Read More

የክልሉ ደን አካባቢ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ቢሮ

የክልሉ ደን አካባቢ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ቢሮ የክልሉን ኢኮኖሚ ዕድገት በላቀ ደረጃ ለማፋጠን ፣ የልማትና መልካም አስተዳደር ስራዎችን በሀገር ደረጃ ከመጣው ለውጥ ጋር አስተሳስሮ የህዝብን መሰረታዊ ጥያቄዎችን ለመመለስ የሚያስችል ተግባራትን አስተሳስሮ ለመፈጸም በ2017 በጀት ዓመት አቅዶ ወደ ስራ ከገባ  ወራትን አሰቆጥሯል ፡፡ ተቋሙ በደን ልማት፤ ጥበቃ እና አጠቃቀም ፤ በብዝሃ ህይወት ልማትና ጥበቃ፤ በአካባቢና…

Read More