Trendings

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ትግራይ ክልልን በተመለከተ የሰጡት ማብራሪያ

የፕሪቶሪያ ስምምንት ለትግራይ ህዝብ እፎይታ አምጥቷል። የትግራይ ህዝብ ልጆቹን በየቀኑ ከማጣት ታድጓል። ለኢትዮጵያ ህዝብና ለሌሎች ሀገራት ደግሞ መንግስት ሰላም ይሻላል ብሎ ለተዋጉት ኃይሎች እድል ይሰጣል የሚል አዲስ ባህል ፈጥሯል። በክልሉ አገልግሎትን በሚመለከት ቴሌኮም፣ ባንኮች፣ አየር መንገድና ሌሎችም አገልግሎቶች ሙሉ ለሙሉ ጀምረዋል። የተፈናቀሉ ሰዎችን በመሚመለከት ራያ መቶ በመቶ ጸለምትም ተመልሰዋል። ቀሪ ወልቃይት ያልተመለሱ አሉ፤ መንግስት ያልምተመለሱ…

Read More

“ኢትዮጵያ ውስጥ ሰው ጋዜጠኛ ወይም ፖለቲከኛ ስለሆነ አይታሰርም”፦ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው በሰጡት ማብራሪያ እንደገለጹት፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ሰው ጋዜጠኛ ወይም ፖለቲከኛ ስለሆነ አይታሰርም፡፡ ወደ ፊትም አይታሰርም የፖለቲካ አውዱ ሊሰፋ ይገባል፡፡ በሰዎች መታሰር ኢትዮጵያ ምንም ትርፍ አታገኝም ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ግን ደግሞ ህግ መከበርና የህግ የበላይነት መከበር አለበት ብለዋል፡፡ ስልጣን ካልሰጣችሁን፣ ስንታሰር ካልፈታችሁን ምን ዲሞክራሲ አለ ከተባለ እንደዚህ…

Read More

የመንገድ መሰረተ ልማትን በተመለከተ

“የኢትዮጵያ የመንድ ሽፋን 175 ሺህ ኪሎሜትር ደርሷል። 1 ነጥብ 5 ትርሊዮን ብር የሚጠይቁ 300 ፕሮጀክቶች ጸድቀዋል። ውል በመፈራረም በተለያየ የስራ ደረጃ ላይ ይገኛሉ። ከእነዚህ ውስጥ 169 ፕሮጀክቶች ከ11 ሺህ ኪሎሜትር በላይ መንገድ በአሁኑ ወቅት እየተገነባ ነው። በዚህ ዓመት ከ1 ሺህ ኪሎሜትር በላይ መንገድ ይመረቃል። 17 ሺህ ኪሎሜትር መንገድ የከባድና መካከለኛ ጥገና እየተደረገ ነው። በአጠቃላይ መንገድ…

Read More

“በትግራይ ምድር አንድም ጥይት የመተኮስ ፍላጎት የለንም”፦ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመንግስትን የ2017 የዕቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ ነው። በእኛ በኩል በትግራይ ምድር አንድም ጥይት የመተኮስ ፍላጎት የለንም ከቻልን የማልማት ፍላጎት ነው ያለን ሲሉ ተናግረዋል፡፡ በትግራይ ክልል ቴሌኮም፣ ባንክ፣ መብራትና ፋብሪካዎች ስራ መጀመራቸውን እና መንግስት መቋቋሙን አስታውቀዋል፡፡ ተፈናቃይን በሚመለከት ራያ 100 በመቶ መመለሳቸውን ገልጸው፤ ምን ቀረ…

Read More

የማህበረሰቡን የሰላም ሚና በተመለከተ

“ማህበሰቡ ሳይሸሽግ የታጠቁ አካላትን አትግደሉ፣ አትግደሉልኝ፣ እናንተም አትሙቱልኝ ማለት አለበት። ልጆቼን ፈተና እንዳይፈተኑ እንዳይማሩ አትከልክሉ፣ እንዳንሰራ አታድርጉ፣ ማዳበሪያ እንዳይመጣ አታድርጉ ማለት አለበት። ይህንን ሰሞኑን የአማራ ህዝብ በቅርቡ አሳይቷል፤ ሰላም ልማት እፈልጋለሁ ብሏል፤ በቃኝ ብሏል። ይህ ለሁሉም ግልፅ መልዕክት ነው። ለዚህ የህዝብ ጥያቄ የከበረ ምላሽ መስጠት ያስፈልጋል። ማንኛውም ሰው ወደ ስልጣን ሲመጣ ከዚህ ቀደም ምን ሰርተህ…

Read More

“ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስታዊ ሙስና የለም”፦ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው በሰጡት ማብራሪያ እንደገለጹት፤ ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስታዊ ሙስና የለም ነገር ግን ከአገልግሎት አንጻር የሙስና ተግባር አለ። መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በሶስት ወራት ብቻ 23 ተቋማትን በማካተት 124 አገልግሎቶችን እየሰጠ መሆኑን ጠቅሰው፤ የሙስናንና ብልሹ አሰራርን ለመቅረፍ የሚያስችል መሆኑን ገልጸዋል፡፡ አሁን አንድ ማዕከል ብቻ ነው ያለው ያሉት ጠቅላይ…

Read More

ሰላምና ጸጥታን በተመለከተ

“ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የሰላምና የጸጥታ ችግር ዋነኛው መንስኤ የተሳሳተ የፖለቲካ አመለካከት ነው። አንደኛው ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የስንፍና ፖለቲካ የወለደው ችግር ነው። የስንፍና ፖለቲካ በሀገራችን ተንሰራፍቷል። በዚያ ምክንያት ግጭት ጠብ፣ ተቃርኖን ይወልዳል። ስራ አያውቁም ስራ አይወዱም ስራ አይሰሩም። አንድ ሰው ስራ ካልሰራ ደግሞ አልተማረም ማለት ነው። በስራ ተመንዝሮ የሚገኝ እውቀትና ልምድ ነው ሰውን አዋቂ የሚያሰኘው። በእኛ…

Read More