Trendings

“በህዳሴ ግድብ ምክንያት የግብፅ አስዋን ግድብ አንድ ሊትር ውሃ አልቀነሰም”፦ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው በሰጡት ማብራሪያ እንደገለጹት፣ በህዳሴ ግድብ ምክንያት የግብፅ አስዋን ግድብ አንድ ሊትር ውሃ አልቀነሰም። ህዳሴ ከመመረቁ በፊት ለመረበሽ የሚያስቡ ሰዎች አሉ ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ህዳሴ ግድብ አልቋል በቅርቡ እናስመርቀለን ብለዋል። ለታችኛው ተፋሰስ ሀገራት ያለኝ መልዕክት ህዳሴ ለሱዳን፣ ለግብጽ በርከት መሆኑን ነው ብለው፤ በፍፁም ጉዳት አይመጣባችሁም ሲሉ…

Read More

የበለፀጸገች ኢትዮጵያን ለልጆቻችን እናስረክባለን፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አጠቃላይ በጀታችን በድህነት ቅነሳ ላይ ትኩረት ያደረገ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዚያ የተረፈው ለዕዳ ክፍያ እና ድጎማ ለሚያስፈልጋቸው የሚውል መሆኑን ገልጸዋል። “አብዛኛው ገንዘባችን ድጎማ፣ ዕዳ ክፍያና መሰል ጉዳዮችን ስለሚያካትት የካፒታል በጀታችን ዕድገት ቢኖረውም ውስን ነው” ብለዋል። “በአንድ በኩል ኑሮ ውድ ሆነ ደሞዝ ችግር ሆነ እያልን እሱን ሳንመልስ በውስን ገቢ ያገኘውን ገቢ በሙሉ…

Read More

የ2018 በጀት ትኩረትና የቀጣይ ዓመት ሀገራዊ ዕድገትን በተመለከተ

አጠቃላይ በጀታችን ለድህነት ቅነሳ ትኩረት ያደረገ ነው፤ ከዚያ የተረፈው ለዕዳ ክፍያ እና ድጎማ ለሚያስፈልጋቸው የሚውል ነው። አብዛኛው ገንዘባችን ድጎማ፣ ዕዳ ክፍያና መሰል ጉዳዮችን ስለሚያካትት የካፒታል በጀታችን ዕድገት ቢኖረውም ውስን ነው። በአንድ በኩል የኑሮ ውድ ሆነ ደሞዝ ችግር ሆነ እያልን እሱን ሳንመልስ በውስን ገቢ ያገኘውን ገቢ በሙሉ ልማት ላይ ካዋልን ችግሩ ስለሚባባስ ያንን እያስታረቁ መሄድ ያስፈልጋል።…

Read More

ለ4 ነጥብ 5 ሚሊየን ዜጎች የስራ ዕድል ተፈጥሯል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

ከእነዚህም ውስጥ በግብርናው ዘርፍ በተሰራ ሪፎርም 1 ነጥብ 8 ሚሊየን ዜጎች፣ በአገልግሎት ዘርፍ 1 ነጥብ 6 ሚሊየን ዜጎች፣ በኢንዱስትሪ ወደ 680 ሺህ ገደማ ዜጎች፣ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ከግማሽ ሚሊየን በላይ ሰዎችን መላክ ተችሏል፣ በሪሞት ስራ ከ60 ሺህ በላይ ሰዎች ስራ መያዝ መቻላቸውን አብራርተዋል። በተለይ የወጭ ስራ ስምርትና ሪሞት ስራ ላይ ዘመናዊ በሆነ መንገድ የተጀመረው…

Read More

ዝ በንጉሡ፣ በደርግና በኢህአዴግ ጊዜ ለማውጣት ሙከራዎች ነበሩ፤ ከለውጡ በኋላም ፋብርካዎች መምጣታቸው የሚታወስ ነው። ነገር ግን ትኩረታቸው ፈቃዱን ይዞ ብር መፈለግ ነበር። አሁን አቅም ያላቸው ወደ ዘርፉ እንዲገቡ በመደረጉ የተከበረው ምክር ቤት ከዕረፍት ሲመለስ ኢትዮጵያ የጋዝ ምርተሰ ለዓለም ገበያ ታቀርባለች ፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ

Read More

የኮሪደር ልማት ከ60 በመቶ በላይ ሀብታችንን ጥቅም ላይ እንድናውል ያስችለናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ምላሽ የኮሪደር ልማት የኢትዮጵያን ከተሞች ለማነቃነቅ ያለመ ሥራ እንደሆነ ገልጸዋል። ከተሞች 60 በመቶ አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት (GDP) መያዛቸውን የጠቀሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ከተማ ከተዘነጋ ይህን ያህል ሀብት ጥቅም ላይ እንደማይውል ተናግረዋል። ከ50 በመቶ በላይ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ያለው በአዲስ አበባ እንደሆነም አውስተው፣ አዲስ አበባ…

Read More

በበጀት ዓመቱ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ኩንታል ምርት ተገኝቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 42ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ በግብርናው ዘርፍ የተከናወኑ ተግባራትን በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ÷ መንግስት ዘርፉን ለማዘመን ባከናወናቸው ተግባራት ተጨባጭ ውጤቶችን መመዝገባቸውን አንስተዋል፡፡ በዚሁም የመስኖ ልማትን ለማጠናከር በበጀት ዓመቱ ከስድስት በላይ ከፍተኛ ግድቦች እንዲሁም ከ145 ኪሎ ሜትር በላይ ካናሎች ተገንብተው ወደ ስራ መግባታቸውን ተናግረዋል፡፡ በተጨማሪም የበጋ መስኖ ልማትን የሚያግዙ ከ100 በላይ አነስተኛ…

Read More