July 2025
37 ቶን የወርቅ ምርት ለውጭ ገበያ በማቅረብ 3 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኝቷል
በዘንድሮው ዓመት 37 ቶን የወርቅ ምርት ለውጭ ገበያ በማቅረብ 3 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ገቢ ማግኘት መቻሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ በመስጠት ላይ ይገኛሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማብራሪያቸው፤ ባለፈው ዓመት አራት ቶን የወርቅ ምርት ለውጭ ገበያ…
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያን በተመለከተ
ወደ ማክሮ ኢኮኖሚ ያስገቡን ጉዳዮች አንዱ የማክሮ ኢኮኖሚ ስብራቶች ናቸው፤ በስራ አጥነት፣ በዋጋ ግሽበት፣ በወጪና ገቢ ንግድ ሚዛን መጓደል ሊገለፅ የሚችል ነው። ሁለተኛው ለግሉ ዘርፍ የስራ አካባቢው ምቹ አልነበረም። ሶስተኛው ምርታማነት ነው። በግብርናም በኢንዱስትሪም ምርታማነታችን ውስን ነበር። ይህም በርካታ ተግዳሮቶች እነዲስተናገዱ አድርጓል። አራተኛው ተወዳዳሪ የኢኮኖሚ ሁኔታን አልፈጠርንም። እነዚህን ጉዳዮች ጨክነን በመፍታት የማክሮ ኢኮኖሚ ስብራቱን መፍታት…
በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 42ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ካነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች…
ግብርና የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዋልታ ነው በርካታ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚሳተፍበት ሴክተር ነው፤ በአንድ ዘርፍ ላይ ጥገኛ የሆነ ኢኮኖሚ ስለማያዋጣ ብዝኃ ዘርፍ እና ብዝኃ ተዋናይ በማድረግ ብዙ ጥቅም ለማግኘት ነው በግልፅ መንገድ ሪፎርም የጀመርነው፡፡ ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ አለባት፤ አምርታ መብላት የማትችል ሀገር ብሔራዊ ጥቋሟን ለማስጠበቅ ትቸገራለች፡፡ ባለፉት ጥቂት ዓመታት በኢትዮጵያ 27 ሚሊየን ገደማ ሰዎች በሴፍቲኔት የታቀፉ…
በበጀት ዓመቱ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ኩንታል ምርት ተገኝቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
በበጀት ዓመቱ በግብርናው ዘርፍ በተከናወኑ ተግባራት 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ኩንታል ምርት ተገኝቷል አሉ የአፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 42ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ በግብርናው ዘርፍ የተከናወኑ ተግባራትን በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ÷ መንግስት ዘርፉን ለማዘመን ባከናወናቸው ተግባራት ተጨባጭ ውጤቶችን መመዝገባቸውን አንስተዋል፡፡ በዚሁም የመስኖ ልማትን ለማጠናከር በበጀት ዓመቱ ከስድስት በላይ ከፍተኛ…
“ሪፖርታዥ”
የክልሉን ግብርና በማዘመኑ ረገድ አይነተኛ ሚና እየተወጡ ያሉ ፕሮግራሞች! በክልሉ በግብርናው ዘርፍ ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ሉአላዊነት ለማስጠበቅ ብሎም የዜጎችን የስነ ምግብ ስርዓትን ለማሻሻል እና በዘርፉ የስራ ዕድል ለመፍጠር እና የኤክስፖርት ምርትን በማሳደግ ከውጭ የሚመጣውን ምርት በሀገር ውስጥ ለመተካት ዘርፌ ብዙ ተግባራት በመከናወን ላይ ይገኛሉ፤ በዚህም አበረታች ውጤትም እየተመዘገበ ይገኛል። የክልሉ ግብርና ቢሮ፥ የክልሉን የመልማት…
