Trendings

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ለተከበረው ምክር ቤት ካነሷቸው ነጥቦች፦

ግብርና የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዋልታ ነው በርካታ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚሳተፍበት ሴክተር ነው፤ በአንድ ዘርፍ ላይ ጥገኛ የሆነ ኢኮኖሚ ስለማያዋጣ ብዝኃ ዘርፍ እና ብዝኃ ተዋናይ በማድረግ ብዙ ጥቅም ለማግኘት ነው በግልፅ መንገድ ሪፎርም የጀመርነው፡፡ ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ አለባት፤ አምርታ መብላት የማትችል ሀገር ብሔራዊ ጥቋሟን ለማስጠበቅ ትቸገራለች፡፡ ባለፉት ጥቂት ዓመታት በኢትዮጵያ 27 ሚሊየን ገደማ ሰዎች በሴፍቲኔት የታቀፉ…

Read More

በበጀት ዓመቱ 900 ቢሊየን ብር ገቢ ተገኝቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን የገለጹት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያካሄደ ባለው 42ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ምላሽና ማብራሪያ ነው። በዚሁም በዘንድሮ በጀት ዓመት 900 ቢሊየን ብር ገቢ መገኘቱን አንስተው÷ አጠቃላይ ወጪው ደግሞ 1 ነጥብ 2 ትሪሊየን ብር እንደሆነና የ300 ሚሊየን ብር ልዩነት እንዳለው አመላክተዋል። ገቢው ከአጠቃላይ ጥቅል ምርት አንጻር በጣም…

Read More

ኤክስፖርትን በተመለከተ

እቅድ አሳካክታ የማታውቅ ሀገር በዚህ አመት 5.1 ቢሊዮን ዶላር ኤክስፖርት ለማድረግ አቅዳ ከ8.2 ቢሊዮን ዶላር በላይ ያሳካች ሲሆን ከአቅድ ነው 3 ቢሊዮን ገደማ ጭማሪ ማግኘት የቻለች ሲሆን ከአምናው ከእጥፍ በላይ አሳክታለች፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ

Read More

በ2018 በጀት ዓመት 18 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ለመሰብሰብ ዕቅድ የተያዘ በመሆኑ ለዕቅዱ መሳካት ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር) አስገነዘቡ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግሥት ገቢዎች ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት የደረጃ ‘ሐ’፣’ለ’ እና ‘ሀ’ ግብር ከፋዮች የግብር ማስጀመሪያ ክልላዊ ንቅናቄ መድረክ በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በንቅናቄ መድረኩ የተገኙት ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) መንግስት ለዜጎች የሚያቀርባቸው የተለያዩ አገልግሎቶች የሚሸፈኙት ከግብርና ከታክስ ከሚገኘው ገቢ እንደሆነም ተናግረዋል። የክልሉ የገቢ አቅም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ…

Read More

ዳሴ ግድብን እንዳይመረቅ የሚያስችል ነገር አሁን የለም- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን እንዳይመረቅ የሚያስችል ነገር አሁን የለም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመንግስትን የ2017 የዕቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ ከም/ቤቱ አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ ነው፡፡ በማብራሪያቸውም የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን እንዳይመረቅ የሚያስችል ነገር አሁን የለም ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡

Read More