በክልሉ አጠቃላይ ሥራዎች ላይ በተደረገው የድጋፍ እና ክትትል ሪፖርት ላይ ያተኮረ ዉይይት እየተካሄደ ይገኛል።
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ በክልሉ በብልጽግና ፓርቲና በመንግሥት አጠቃላይ ተግባራት ላይ በተደረገው ድጋፍዊ ክትትል የሪፖርት ግብረ መልስ በቦንጋ ከተማ እየገመገመ ይገኛል። ለ15 ቀናት በተካሄደው ክልላዊ የደጋፍና ክትትል ሥራዎች በሁሉም የክልሉ መዋቅሮች እየተከናወኑ ባሉት አጠቃላይ መደበኛ የልማትና የንቅናቄ ሥራዎች ያለበት ደረጃ በድጋፍና ክትትል በጥልቀት መመልከት መቻሉ ተገልጿል። የመድረኩን አስፈላጊነት የገለጹት፥ የክልሉ ረዳት የመንግሥት…
