Trendings

BLOGS

በፅኑ መሠረት ላይ እየተገነባ ያለው ዘመናዊ ከተሜነት እና ክትመት ለትውልድ የተሻለ ኑሮ እና ለሀገር ብልጽግና መሰረት ነው፡፡

ኢትዮጵያ እያከናወነችው ያለው መጠነ ሰፊ የከተሞችና የኮሪደር ልማት ሥራ የአገሪቱን ገጽታ ከመለወጥ ባለፈ የዜጎችን የኑሮ ደረጃ ለማሻሻል የተወሰደ ታሪካዊ እርምጃ ነው። ከተሞች ለረዥም ዘመናት ተቆራኝቷቸው የነበረውን የጉስቁልና መልክ ከመቀየር አኳያ እና ለነዋሪዎቻቸው ምቹ እና ማራኪ ሆነው እንዲደራጁ ማድረግ በሚያስችል ሁኔታ መንግስት ከፍተኛ በጀት በመመደብ እና የሰው ሀይል በማደራጀት ትኩረት ሰጥቶ መስራት ተችሏል፡፡ በተለይም በአዲስ አበባ…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን ምን ያህል ያውቃሉ?

ባለፉት ተከታታይ ወራት ‘’የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን ምን ያህል ያውቃሉ?’’ በሚል አምድ አጠቃላይ የክልሉን ገጽታ የሚያሳዩ እና የስድስቱ ዞኖች የተለያዩ ባህላዊ ይዘቶችን የዳሰሱ ጽሁፎችን  ለውድ አንባቢያን አጋርተናል፡፡  በተመሳሳይ ሁኔታ ዛሬ በዚሁ አምድ ”‎የደቡብ ምዕራብ ኢትጵያን ምን ያህል ያውቃሉ? በሚለው ፕሮግራማችን “ፀቱዋ”(የዳዉሮ ማህበረሰብ የቀንድ ከብት ቆጠራ ሥርዓት) አንቃኛለን አባራችሁን ሁኑ፡፡ ፀቱዋ–የዳውሮ ማህበረሰብ የቀንድ ከብት ቆጠራ…

Read More

“Tsetuwa”

የዳውሮ ብሔር የራሱ የሆነ የተለያዩ ባህል ወግና እሴት ያለዉ ማህበረሰብ ነዉ፡፡አብዛኛዉ ማህበረሰብ የኢኮኖሚ መሠረቱ የግብርና ስራ ላይ የተመሰረተ ሲሆን በዋናነት በከብት እርባታ፤በሰብል ልማትና በንግድ ስራም ይታወቃል፡፡ ከእነዚህ የኢኮኖሚ መሰረቶች መካከል በዳውሮዎች ዘንድ በከፍተኛ የገቢ ምንጭነት የሚታወቅው የእንሰሳት እርባታ ስራ ነዉ፡፡ከብት እርባታ በማህበረሰቡ ዘንድ ትኩረት ከመሰጠቱም ባሻገር በዘርፉ የሀብት መጠንና የአርቢን ጥንካሬ ለማየት በዳዉሮ ማህበረሰብ ዉስጥ…

Read More

ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያው ኢትዮጵያን የቀጣናው ተመራጭ የኢንቨስትመንት መዳረሻ አድርጓታል

ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያው የውጭ ቀጥታ ኢንቨስተመንት ፍሰትን በማሳደግ ኢትዮጵያን የቀጣናው ተመራጭ የኢንቨስትመንት መዳረሻ ማድረጉን የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ ገለጹ። “ኢንቨስት በኢትዮጵያ” ፎረም “ኢትዮጵያ ለቢዝነስ ዝግጁ ናት” በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ ነው። የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ በዚህ ወቅት እንዳሉት፤ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀዳሚ ተመራጭ የኢንቨስትመንት መዳረሻ ሆናለች። መንግሥት ተቋማዊ አደረጃጀቱን በመከታተልና ቴክኖሎጂ በማዘመን ለአልሚዎች የተሻለ አሰራር…

Read More

የቀይ ባሕር ናፍቆት በባቲ ሰማይ ስር፤ የአሰብ ልጆች የቁጭት እና የተስፋ ድምፅ

ለእነርሱ አሰብ ከተማ ብቻ አይደለችም፤ የልጅነት ትዝታቸው የተቀበረባት፣ የቀይ ባሕር ማዕበልን እየታገሉ የዋኙባት እና ማንነታቸውን ያገኙባት የትውልድ ምድር እንጂ። ዛሬ በባቲ ከተማ የሚኖሩ የቀድሞ የአሰብ ነዋሪዎች ከኢቢሲ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ የተወለዱባት፣ ያደጉባት እና የቀለም ትምህርት የቀሰሙባት አሰብ እንደምትናፍቃቸው በስሜት ይገልጻሉ። አሰብን ለቀው ከወጡበት ቀን ጀምሮ በውስጣቸው የከበደ ቁጭት እንዳደረባቸው የሚናገሩት እነዚህ ተወላጆች፣ በተለይም ከተማዋ ከእናት…

Read More

የወጣቶች ተሳትፎ በሚዛን አማን ከተማ

የምርጫ ካርድ መውሰድ ሀገራዊ ኃላፊነት እና ግዴታን መወጣት ነው ሲሉ በሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር የሚኖሩ ወጣቶች ገለጹ ሰባተኛውን ሀገራዊ ምርጫን ለማካሄድ ዜጎች በየአካባቢያቸው በሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች ተገኝተው በመመዝገብ የምርጫ ካርድ እየወሰዱ ይገኛል። በሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ቤንች ሸኮ ቴቪ ያናገራቸዉ ወጣቶች መካከል ወጣት ቡዛብ ደመላሽ ፣ ወጣት ሲምኦን ፣ ወጣት ሙሴ ኤርማያስ እና ሌሎችም እንደገለፁት…

Read More

7ኛው አገራዊ ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊና ተአማኒ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሚናቸውን እያጠናከሩ መሆኑን አስታወቁ።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች በምርጫው ሂደት ያላቸውን ሚና በተመለከተ ከክልሉ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ጋር ቆይታ አድርገዋል። ከቢሮአችን ጋር ቆይታ ካደረጉት መካከል ብልፅግና ፓርቲ፣ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ፣ ሠላም ለኢትዮጵያ ጥምረት፣ ነጻነት እና እኩልነት ፓርቲ እንዲሁም የኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት ተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች ይገኙበታል። ፓርቲዎቹ ምርጫው በታቀደለት የጊዜ ሰሌዳ እንዲጠናቀቅና የሕዝብ ድምፅ…

Read More

በቦንጋ ከተማ የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን የደቡብ ምዕራብ ክልል ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በይፋ ተጀመረ

በደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር) በተገኙበት በቦንጋ ከተማ በይፋ ተጀምሯል። ርዕሰ መስተዳድሩ ጽ/ቤቱን መርቀው በከፈቱበት ወቅት የማስተባበሪያው ስራ እንዲጀመር አስተዋፅኦ ያደረጉ አካላትን አመስግነዋል። በዚሁ ወቅት ባስተላለፉት መልዕክትም የማስተባበሪያ ጽ/ቤቱ መከፈት የሚዲያ ተደራሽነትን እንደሚያሰፋ ጠቅሰው፤ በተለይም ከዚህ ቀደም የቀጥታ ስርጭት ለማካሄድ ከሃዋሳ ሚደረግ የወጪና የሰው…

Read More

በታክስ ማጭበርበር ወንጀል የተያዙ መዝገቦች ፈጣን እልባት እንዲያገኙ በየደረጃው የሚገኙ ፍትህ ተቋማት ትኩረት እንዲሰጡ ቢሮዉ አሳሰበ

​የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ገቢዎች ቢሮ የታክስ ማጭበርበር ወንጀልን ለመዋጋትና የህግ ማስከበር ስራን ለማጠናከር ያለመ የባለድርሻ አካላት የውይይት መድረክ በቦንጋ ከተማ አካሄደ። ​በመድረኩ ላይ የተሳተፉ ባለድርሻ አካላት የክልሉን የገቢ አሰባሰብ ስርዓት ለማጠናከርና የታክስ ማጭበርበርን ለመከላከል የበኩላቸውን ሚና ለመወጣት ዝግጁ መሆናቸውን አረጋግጠዋል። ተሳታፊዎቹ አክለውም ደረሰኝ በማበላለጥ፣ ደረሰኝ ባለመቁረጥና በተለያዩ መንገዶች የታክስ ስወራ በሚፈጽሙ የንግድ ተቋማት…

Read More

የካፋ ባህላዊ የግጭት አፈታት ስርዓት አህጉር አቀፍ የባህላዊ ግጭት አፈታት በመሆን ተመረጠ

በዛሬው ዕለት ፍትህ ሚኒስቴር ባዘጋጀው አህጉር አቀፍ ባህላዊ ግጭት አፈታት ኮንፍረንስ ላይ በሀገር ደረጃ ከተመረጡ አራት ክልሎች አንዱ በመሆን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን በመወከል የካፋ ባህላዊ የግጭት አፈታት ስርዓት (Qaabbitino) ተመርጧል። በዚህም በካፋ ዞን ሺሾእንዴ ከተማ ከቀጠና 1-4 የተመረጡ የባህላዊ ፍርድ ቤት ዳኞች( ሽማግሌዎች) አለመግባባቶችን እንዴት በባህላዊ መንገድ እንደሚፈቱ ለታዳሚዎች አሳይቷል ሲል የካፋ ዞን…

Read More