Trendings

BLOGS

ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) የክልሉ ክላስተር ከተሞች የቢሮ ግንባታ አፈጻጸም ገመገሙ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፥ በክልሉ ሚዛን አማን እና ቴፒ ከተሞች እየተገነባ ያለውን የቢሮ ግንባታ ፕሮጀክት አፈጻጸም ገምግሟል። ፕሮጀክቶቹ የደረሰበትን አፈጻጸምን በሚመለከት በአማካሪ ድርጅቶች ዝርዝር ሪፖርት ቀርበው የባለድርሻ አካላት በተገኙበት ተገምግሟል። ተቋራጩ ግንባታው በተያዘለት ግዜና የጥራት ደረጃ ለማጠናቀቅ በትኩረት መስራት እንዳለበት ያሳሰቡት ርዕሰ መስተዳድሩ፥ በግንባታ ስፍራው በቂ ግንባታ ግብዓትና…

Read More

የግብርናውን ዘርፍ ምርታማነት የሚያሳድጉ የተለያዩ የምርምር ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ፦ የክልሉ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩትየምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ የተከናወኑ የግብርና ምርምር ስራዎች ዓመታዊ ክልላዊ የግምገማ መድረክ በቦንጋ ከተማ በእንስሳት እርባታ ዘርፍ በተከናወኑ የምርምር ስራዎች መካሄዱ ተጠናክሮ ቀጥሏል። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ አማኑኤል ዓለሙ እንዳስታወቁት፣ በምርምር ሂደት ውስጥ በግብርና ዘረፍ ላይ ያሉ ማነቆዎችን በመፍታት ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚያስችሉ የምርምር…

Read More

ኢትዮጵያ እና የእስያ መሰረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ በመሰረተ ልማት ግንባታ ያላቸውን ትብብር እንደሚያጠናክሩ ገለጹ

ኢትዮጵያ እና የእስያ መሰረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ በመሰረተ ልማት ግንባታ ያላቸውን ትብብር ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆናቸውን አስታወቁ። የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ከእስያ መሰረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የኮርፖሬት ፀሐፊ ሰር ሼራርድ ካውፐር-ኮልስ ጋር በቤጂንግ ተወያይተዋል። ውይይቱ በኢትዮጵያ እና በባንኩ መካከል ያለውን አጋርነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ ያተኮረ ነው። በውይይቱ ወቅት በዋናነት በትብብር ሊከናወኑ…

Read More

ከሕዳሴ እስከ ኑክሌር፦ የመጋቢቱ ለውጥ በኃይል ዘርፍ ያመጣው እመርታ

የመጋቢት 2010 ዓ.ም ለውጥ በሀገራችን ካስመዘገባቸው ስኬቶች መካከል በኃይል ዘርፍ ያመጣው እመርታ ተጠቃሽ ነው። የመደመር መንግሥት ወደ ሥልጣን ከመጣበት መጋቢት 2010 ዓ.ም ጀምሮ በኢትዮጵያ የኃይል አማራጮችን ከማስፋት አንስቶ ተጓትተው የነበሩ ሜጋ የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ላይ ሰፊ ሥራዎችን አከናውኗል። የመጀመሪያው ወሳኝ የማስተካከያ እርምጃ የተወሰደው በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ላይ ሲሆን፤ ግድቡን ከነበረበት ችግር ለማላቀቅ የተወሰደው…

Read More

ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ፍጹም ሰላማዊ፣ ነጻ፣ ፍትሀዊ እና ዲሞክራሲያዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የድርሻችንን እንወጣለን ሲሉ ያነጋገርናቸው የሴቶች ገለፁ

ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ፍጹም ሰላማዊ፣ ነጻ፣ ፍትሀዊ እና ዲሞክራሲያዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የበኩላቸውን ድርሻ እንደሚወጡም የታርጫ ከተማ ሴቶች ተናግረዋል። የአካባቢያቸውን ሰላም ከማስጠበቅ ባለፈ እድሜው ለመምረጥ የደረሰ የህብረተሰብ ክፍል ተመዝግቦ በምርጫ ድምጹን ለሚፈልገው ፓርቲ እንድሰጥ ለማስቻል የበኩላቸውን ድርሻ እንደምወጡ ወ/ሮ አለምቱ ባላ ገልጸዋል። በሴቶች ተሳትፎ ሰባተኛውን ሀገራዊ ምርጫ እናሳካለን ያሉት ወ/ሮ አስናቀች ሳህሉ ሴቶች በምርጫው እንዲሳተፍ ከወዲሁ…

Read More

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የፖለቲካ ፓርቲዎች የክርክር መድረክ ማካሄድ ጀመረ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያዘጋጀው የክርክር መድረክ መጪው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ይበልጥ አካታችና አሳታፊ እንዲሆን ለማድረግ ያለመ የመጀመሪያውን የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ክርክር ነው። የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤ ቦርዱ ባለፉት ጥቂት ወራት የክርክር መድረኩን ለማዘጋጀት ሲሰራ የቆየ ሲሆን፤ ይህም በኢትዮጵያ የምርጫ ሂደት ውስጥ ታሪካዊ ምዕራፍ ነው ብለዋል። ይህ ተነሳሽነት የፖለቲካ…

Read More

በክልሉ የቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ልማትን ለማጠናከር እና የገበያ ተወዳዳሪነትን በማሻሻል የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነት ለማላቅ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

የቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ልማትና ግብይት ትስስር እና የኮንትራት እርሻ ውል ማስፈጸሚያ መመሪያ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ለባለ ድርሻ አካላት በቦንጋ ከተማ እየተሰጠ ነው። ስልጠናው የተዘጋጀው አነስተኛ ማሳ ያላቸው የቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም አምራች አርሶ አደሮችን ከአልሚ ባለሀብቶች ጋር በልማትና ግብይት ትስስር ወይም በኮንትራት እርሻ ውል በማስተሳሰር ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ እንዲሁም የምርት ጥራትን ለማሻሻል ያለመ…

Read More

#የኮሪደር ልማት፦ የከተሞችን መልክና የነዋሪዎችን የኑሮ ዘይቤ የቀየረው ዕሳቤ

በኢትዮጵያ ታላላቅ ከተሞች በአሁኑ ወቅት በስፋት እየተተገበረ የሚገኘው የኮሪደር ልማት፣ ከመደበኛ የመንገድ መሰረተ ልማት ዝርጋታ ባለፈ የከተሞችን ገጽታ በማዘመንና የከተሜነት ባህልን በመቅረጽ ረገድ አዲስ ምዕራፍ እየከፈተ መሆኑ ተመለከተ። ይህ ስልታዊ ልማት የከተማ ውበትን ከኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ፋይዳዎች ጋር በማቀናጀት፣ ከተሞች ለነዋሪዎቻቸው ምቹና ለዓለም አቀፍ ውድድር ዝግጁ እንዲሆኑ እያደረጋቸው ይገኛል። #የከተማ ውበትና የእይታ ለዉጥ የኮሪደር ልማቱ ቀዳሚ…

Read More

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኢራን የኃይል ተቋማት ላይ የሚሰነዘረው ጥቃት ለ10 ቀናት እንዲቆም አዘዙ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኢራን የነዳጅ እና የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ተቋማት ላይ የሚሰነዘሩ ጥቃቶች ለ10 ቀናት እንዲቋረጡ ትዕዛዝ አስተላልፈዋል። ትራምፕ ይህንን ውሳኔ ያስተላለፉት በቴህራን በኩል በቀረበ ጥያቄ መሠረት መሆኑን ቢገልጹም በጉዳዩ ላይ ከኢራን በኩል የተሰጠ ይፋዊ ምላሽ የለም። ፕሬዚዳንቱ ከኢራን ጋር እየተደረገ ያለው ድርድር በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ገልጸዋል። ይሁን እንጂ አንድ የኢራን ከፍተኛ ባለሥልጣን…

Read More

7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ውጤታማ እንዲሆን የድርሻቸውን እንደሚወጡ የታርጫ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ

የምርጫ ሂደቱ ውጤታማ እንዲሆን የበኩላቸውን ድርሻ ከመወጣት በተጨማሪ የተሰጣቸውን የመምረጥ ዕድል በአግባቡ እንደሚጠቀሙም ያነጋገርናቸው የከተማ ነዋሪዎች ገልጸዋል። ለ7ኛ ዙር ሀገራዊ ምርጫ የሚሳተፉት ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምርጫ ሰላማዊ ዲሞክራሲያዊና ፍትሐዊ እንዲሆን ለማስቻል ድርሻቸውን ሊወጡ እንደሚገባም የታርጫ ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ በለጠ ባሹ ገልፀዋል። 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ፍትሃዊ ሰላማዊ ነፃና ዴሞክራሲያዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ለማስቻል ሁላችንም ኃላፊነት መውሰድ…

Read More