Trendings

BLOGS

rhg

ሁሉም የኛ በእኛ ለእኛ የተሰጡ ናቸው። ሁሉን እናከብራለን፤ በሁሉም እንኮራለን። ኅብረ ብሔራዊነታችን መልካችን፣ አንድነታችን ደግሞ ህልውናችን ነው። እነዚህ ኅብራዊ ጸጋዎች በአንዲት ሀገር በኢትዮጵያ የሚገኙ ናቸው። ዓላማችን አንድ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ መገንባት ነው። ግባችን የኢትዮጵያ ብልጽግና ነው። ይህ ነው አንድነታችን። የተበታተንን ኅብሮች አይደለንም፤ የተጨፈለቅን አንድ ዓይነቶችም አይደለንም። እኛ ኅብረ ብሔራዊ አንድነት ያለን ኢትዮጵያውያን ነን። ጠቅላይ ሚኒስትር…

Read More

በኅብር ሆነን የትላንት ትግላችንንና የዛሬ ጥንካሬያችንን በአግባቡ እየዘከርን ለመጭው ትውልድ ማስተላላፊ ይጠበቅብናል፦ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ

ጳጉሜን 4 – የኅብር ቀን “ኅብራችን ለሰላማችን” በሚል መሪ ቃል በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቦንጋ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። ዕለቱን በማስመልከት በቦንጋ ከተማ ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምሮ በማስ ስፖርት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እና ሌሎች ሁነቶች ተደርገዋል፡፡ በመረሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ጳጉሜን 4 – የኅብር ቀን “ኅብራችን ለዘላቂ…

Read More

ቆይታ ከእኛ ጋር!

የዚህ ወር “ቆይታ ከእኛ ጋር” እንግዳችን ፕሮግራም የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም በክልሉ ስለተከሰተው የወባ ወረርሽኝ፣ የመከላከልና ምላሽ አሰጣጥ እንዲሁም አሁናዊ የወረርሽኝ ሁኔታን በሚመለከት ከክልሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጋር ቆይታ አድርገዋል። ያደረግነው ቆይታ እንደሚከተለው ቀርቧል! መንግስት ኮሙኒኬሽን (መ/ኮ): የቆይታ ለእኛ ጋር ፕሮግራም እንግዳ ለመሆን ፍቃደኛ ስለሆኑ እናመሰግናለን። አቶ ኢብራሂም ተማም፣…

Read More

በክልሉ ባለፉት ጊዜያት በኢኮኖሚ ዘርፍ ያሳካናቸው ተግባራት ለቀጣይ የተሻለ የተስፋ ስነንቅ የሚሆን ነው፦ ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጳጉሜ 1 የመሻገር ቀን በፓናል ውይይትና በተለያዩ ዝግጅቶች በቦንጋ ከተማ ተከብሯል፡፡ “የመሻገር ጥሪቶች የአዲስ ብርሃን ወረቶች” በሚል መሪ ሃሳብ ለዕለቱ የተዘጋጀ የፓናል ውይይት ሰነድ በክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው ቀርቦ በሰፊው ውይይት ተደርጓል፡፡ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው ለዕለቱ ውይይት…

Read More

ክልሉ ከተመሠረተ ወዲህ የክልሉን ህዝብ በማስተባበር የተከናወኑ ተግባራት አኩሪ ናቸው_ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ

“የመሻገር ጥሪቶች የአዲስ ብረሃን ወረቶች” በሚል መሪ ቃል በታርጫ ማዕከል የሚገኙ ተቋማት ጳጉሜ 01 የመሻገር ቀንን አክብረዋል። በክብረ በዓሉ የተገኙ የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፌ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ ክልሉ ከተመሠረተ ወዲህ የክልሉን ህዝብ በማስተባበር የተከናወኑ ተግባራት አኩሪ መሆኑን ገልፀዋል። በተለይ ክልሉ ከመመስረቱ በፊት በአከባቢው ተጀምሮ ያልተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች ከማጠናቀቅ ረገድ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች…

Read More

ባለፉት ዓመታት ከተመዘገቡ ስኬቶች ልምድ በመውሰድ በመጪው ዓመት የተሻለ ውጤት ለማስመዘገብ መረባረብ ይጠበቃል:-ወ/ሮ ቤተልሔም ዳንኤል

ባለፉት ብልጽግና ዓመታት ከተመዘገቡ ስኬቶች ልምድ በመውሰድ በመጪው ዓመት የተሻለ ውጤት ለማስመዘገብ መረባረብ እንደሚጠበቅ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ፕላን ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ቤተልሔም ዳንኤል ገለጹ። የሚዛን አማን ከተማ ብዝሃ ማዕከል የክልል ቢሮዎች የ2016 ዓ ም ጳጉሜ 1(የመሻገር ቀን) “የመሻገር ጥሪቶች፤ የአዲስ ብርሃን ወረቶች ”በሚል መሪ ሃሳብ በተለያዩ ሁኔቶች በዓሉ ተከብሯል። ጳጉሜ 1 (የመሻገር…

Read More

በትኩረት መልማት የሚገቡ የዘመን መለወጫ በዓላት!

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል 13 ነባር ብሔር/ብሔረሰቦች የሚገኙበት በርካታ የሚዳሰሱና የማይዳሰሱ ባህላዊ ዕሴቶችና ቅርሶች ያሉበት የብዙሃ ባህል፣ ትውፊትና ታርክ ባለቤት ነዉ፡፡ የክልሉ ብሔር/ ብሔረሰቦች የራሳቸው የሆኑ የተለያዩ ታርካዊ፣ ባህላዊና ሐይማኖታዊ በዓላትና የቀን አቆጣጠር ስልት ያላቸዉ መሆኑ ልዩ ያደርጋቸዋል። ከነዚህ ባህላዊ ዕሴት መገለጫዎች መካከል አንዱ የሆነዉና በተለያየ ጊዜ በልዩ ልዩ ኩኔቶች የሚከበረዉን ብሔር/ ብሔረሰቦች  የዘመን…

Read More

‹‹ ተስፋን የሰነቀ ግብርና ››

እንደ ሀገር በምግብ ራስን ለመቻል በሚደረገው ጥረት ውስጥ በግብርና ስራዎች ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ ረገድ እየተከናወኑ ያሉ ስራዎች የሚበረታቱ ናቸው ፡፡ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሀገራዊ ተልዕኮን በመያዝ በግብርናው ዘርፍ ልዩ ትኩረት በመስጠት እየተከናወኑ ያሉ ስራዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ መሻሻሎችን እያሳዩ መጥተዋል፡፡በ2016/17 የምርት ዘመን በመኸር እርሻ ከ346 ሺህ ሄክታር በላይ ማሳ በዘር በመሸፈን 17.5 ሚሊዮን…

Read More

የዳውሮ ብሄረሰብ ዘመን መለወጫ “ቶኪ ቤኣ” በዓልን በደማቅ ሁኔታ ለማክበር ከወዲሁ ዝግጅት መጠናቀቁን የዳውሮ ዞን ባህል ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ አስታወቀ

የዳውሮ ብሄረስብ ማንነት መገለጫ የሆነውን የዘመን መለወጫ “ቶኪ ቤኣ” በዓል የፊታችን ነሐሴ 29 አና 30/2016 ዓ.ም ለሁለት ተከታይ ቀናት ለማክበር ከሁለት ወር በፊት አስፈላጊው ዝግጅት ሲደረግ መቆየቱን የተናገሩት የዞኑ ባህል፣ በቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ ኃላፊ አቶ ፍቃዱ ደምሴ ናቸው። እንደ ኃላፊው ገለፃ “ቶኪ ቤኣ” የጥጋብ፣ የአብሮነት ምልክት፣ የእርቅ፣ የሠላምና የአንድነት ተምሳሌት መሆኑን ተናግረው፤ በተለያዩ አጋጣሚዎች ሀገር…

Read More