Trendings

BLOGS

ምክር ቤቱ የ2017 በጀት ዓመት 17.6 ቢሊዮን ብር ሆኖ የቀረበውን ረቂቅ የበጀት አዋጅ አጸደቀ።

ረቂቅ የበጀት አዋጁን የበጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ክብርት ወ/ሮ የኋላሸት በላይነህ ለምክርቤቱ አቅርበዋል። የቀረበው በጀት ከክልል ገቢ የሚሰበሰብ፣ከፌዴራል መንግስት ድጎማና ከሌሎች የገቢ ምንጮች የሚገኝ መሆኑን የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ አብራርተዋል ። በዚህም መሠረት ለክልል ማዕከል መ/ቤቶች መደበኛና የካፒታል ወጪ 1.5 ቢሊዮን ፣ ለዞኖች ጥቅል በጀት 14.5 ቢሊዮን ፣ ለክልላዊ ፕሮግራሞች 995.6 ሚሊዮን ፣ ለዘላቂ…

Read More

አምስት ሚሊዮኖቹ ኮደሮች ሀገር በቀል መፍትሔዎችን የሚሰጡ ብቻ ሳይሆኑ፤ ለአህጉራችን የተስፋ ብርሃን የሚፈነጥቁ ጭምር ናቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደሮች ኢንሼቲቭ”ን ዛሬ በሳይንስ ሙዚየም በይፋ አስጀምረዋል። በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፥ ኢትዮጵያ ወደፊት የሚያልሙ አሳቢ ወጣት ዜጎቿ ተስፋ አላት ብለዋል። ዛሬ በይፋ የጀመርነው የ”አምስት ሚሊዮን ኮደሮች” መርሃግብር ታላቅ እድል ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ወጣቶች በመርሃግብሩ በመመዝገብ ክህሎት እና ዓለም አቀፍ ማረጋገጫ ሰርተፊኬት እንዲያገኙ…

Read More

በ2016 በጀት ዓመት የህዝቡን ተጠቃሚነት ያረጋግጡ የልማት ስራዎች ተሰርተዋል። ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ

ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ከምክርቤቱ አባላት ለተነሱላቸው አስተያየቶችና ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል ፡፡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክርቤት 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት 6ኛ መደበና ጉባኤ በሁለተኛው ቀን ውሎ በተነሱ የአስፈጻሚ ተቋማት አፈጻጸም ሪፖርት ላይ በተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቶባቸዋል ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ከምክርቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች በሰጡት…

Read More

የክልሉን ሁለንተናዊ ለውጥ ለማሻሻል በተሰሩ የማህበራዊ ልማት ስራዎች አመርቂ ውጤት ማስመዝገብ መቻሉ ተገለጸ።

እየተካሄደ በሚገኘው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት 6ኛ መደበኛ ጉባኤ በምክር ቤቱ አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች የአስፈጻሚ ተቋማት ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል። የክልሉን ሁለንተናዊ ለውጥ ለማሻሻል በተሰሩ የማህበራዊ ልማት ስራዎች አመርቂ ውጤት ማስመዝገብ መቻሉን የአስፈጻሚ ተቋማት ኃላፊዎች ገልጸዋል። በክልሉ የነበረውን አጅግ አነስተኛ የንጹህ መጠጥ ውሃ ሽፋን ለማሳደግ አጋር አካላትን በማስተባበር ባለፉት…

Read More

አስፈፃሚ ተቋማት በምክር ቤቱ አባላት ለተነሱት ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ ይገኛል።

እየተካሄደ በሚገኘው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት 6ኛ መደበኛ ጉባኤ በምክር ቤቱ አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች የአስፈጻሚ ተቋማት ምላሽና ማብራሪያ በመስጠት ላይ ናቸው። የግብርና ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የአርሶአደሩን ተጠቃሚነት ለማሳደግ በበጀት ዓመቱ በርካታ ተግባራት መከናወናቸውን የገለጹት የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው በዚህም አጋር የልማት ድርጅቶችን…

Read More

በገዜ ጎፋ ወረዳ በመሬት መንሸራተት አደጋ ተጨማሪ ጉዳት እንዳይደርስ ነዋሪዎችን በትምህርት ቤት የማስጠለል ሥራ እየተሰራ ነው

በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በመሬት መንሸራተት አደጋ ተጨማሪ ጉዳት እንዳይደርስ ነዋሪዎች በትምህርት ቤት በጊዜያዊነት እንዲጠለሉ የማድረግ ሥራ እየተሰራ መሆኑን የዞኑ ፖሊስ አስታወቀ። በወረዳው ኬንቾ ቀበሌ ዛሬ ጠዋት ንጋት ላይ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ የሟቾች ቀጥር 55 መድረሱንም ፖሊስ ገልጿል። የጎፋ ዞን ፖሊስ አዛዥ ኢንስፔክተር ታረቀኝ አጥናፉ ለኢዜአ እንደገለጹት፣ ትናንት ሌሊት ለ5 ሰዓታት ሳያቋርጥ የጣለው…

Read More

የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ዋና አዛዥ ኮሎኔል አሰግድ መኮንን ለመንግስት ጸጥታ ሃይሎች እጁን ሰጠ

በአማራ ክልል በርካታ የታጣቂ ቡድን አባላት እና አመራሮች በመንግስት የቀረበላቸውን የሰላም አማራጭ ተቀብለው ሰላማዊ ሕይወት እየመሩ መሆኑን የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታውቋል፡፡ የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል እንዳስታወቀው÷በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች በአንዳንድ አካባቢዎች የሚታዩትን የፀጥታ ችግሮች በንግግርና በውይይት በመፍታት ዘላቂ ሰላም ለማስፈን በመንግስት ለታጣቂ ቡድን አባላት እና አመራሮች በተደጋጋሚ የሰላም አማራጮች ሲቀርቡ ቆይተዋል፡፡ ይሁንና በክልሎችም…

Read More

አትሌቶች ወደ ፓሪስ ይዛችሁ የምትሄዱት ኢትዮጵያን በመሆኑ ለስኬት መትጋት ይጠበቅባችኋል- ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

አትሌቶች በፓሪስ በሚካሄደው 33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ከምንም በላይ ኢትዮጵያን በማስቀደም ሀገራቸውን ስኬታማ ለማድረግ መትጋት እንዳለባቸው ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ። በ33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን የሽኝት መርሐ በብሔራዊ ቤተ መንግስት እየተካሄደ ይገኛል። ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በዚሁ ጊዜ ባስተላለፉት መልዕክት፤ አትሌቶች በተለያዩ የዓለም መድረኮች የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ ማድረጋቸውን ገልጸዋል፡፡ በፓሪስ በሚካሄደው 33ኛው…

Read More

ከ2 ሚሊዮን 534 ሺህ ብር በላይ የሚገመት ህገ ወጥ መድሀኒት መያዙን የክልሉ ጤና ቢሮ ገለፀ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በካፋ ዞን ከ2ሚሊዮን 534 ሺህ ብር በላይ ግምት ያለው መድኃኒት በቁጥጥር ስር ማዋሉ የክልሉ ጤና ቢሮ ገልጿል። የክልሉ ጤና ቢሮ እንደ ሀገርና ክልል የበሽታ ጫና የሆነውን የወባ በሽታ ከመከላከሉ እና ከመቆጣጠር ሥራ ጎን ለጎን የመድኃኒት ቁጥጥር ስራዎችን እያካሄደ መሆኑን የክልሉ ጠና ቢሮ ጤናና ጤና ነክ ግብአት ቁጥጥር ባለሥልጣን የምግብና መድሀኒት…

Read More

በቀረበው የአስፈጻሚ ተቋማት ሪፖርት ላይ የምክርቤት አባላት አስተያየትና ጥያቄዎችን አንስተዋል ፡፡

በተገባደደው በጀት ዓመት በክልሉ መንግስት ታቅደው የተከናወኑ ተግባራት የሚበረታቱ መሆናቸውን የምክርቤት አባላት አስተያየት ሰጥተዋል ፡፡ በክልሉ የተሻለ ኢንቨስትመንት ፍሰት የመኖሩን ያህል በዘርፋ የተሰማሩ ባለሀብቶች ኢንቨስትመንቱ ባለበት አካባቢ ምን አስተዋጽኦ አበርክተዋል የሚሉ ጥያቄዎች ተነስተዋል ፡፡ የግብርና ምርትና ምርታማነትን ከማሳደግ አንጻር የሚስተዋለውን የበቆሎ ምርጥ ዘር አቅርበት ዕጥረትን ከመቅረፍ አንጻርና አሲዳማ አፈርን ከማከም አንጻር አሁንም ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ…

Read More