የክልሉ ጸጥታ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ በማካሄድ የተለያዩ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፥የፀጥታ ጋራ ምክር ቤት ጉባኤ በክልሉ ነባራዊ የፀጥታ ሁኔታዎችና የቀጣይ ትኩረት አቅጣጫዎች ላይ በሚዛን አማን ከተማ መክሯል። በክልሉ የፀጥታ ችግር በነበረችው አከባቢዎች በተሰራው ጠንካራ ስራ አመርቂ ውጤት መመዝገቡን ምክር ቤቱ ገምግሟል። በክልሉ የፀጥታ ችግር በነበረባቸው አርብቶአደር ቀጠናዎች በቅንጅት በተሰራው ውጤታማ ሥራ ተቋርጦ የነበረውን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ዳግም ማስቀጠል መቻሉ በምክር ቤቱ…
