የናይል ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት ትግበራ የተፋሰሱ ህዝቦች ትልቅ ተስፋ የሚያደርጉበት ነው ተባለ
በዩጋንዳ ካምፓላ 32ኛው የናይል ተፋሰስ ሀገራት የሚኒስትሮች ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የተገኙት የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር)÷ የናይል ተፋሰስ የትብብር ማእቀፍ ስምምነት ትግበራ ተከትሎ የሚመጣው የናይል ቤዝን ኮሚሽን ምስረታ የተፋሰሱ ህዝቦች ትልቅ ተስፋ እንደሰነቁበት ተናግረዋል። ባለፈው አንድ ዓመት በናይል ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት የታየው አዎንታዊ እመርታ ከመቼውም ጊዜ በላይ የናይል ቤዚን ኮሚሽንን ለማቋቋም…
