Trendings

BLOGS

የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የስደት ተመላሾችን መልሶ ለማቋቋም ከተለያዩ ተቋማት ጋር በጋራ ለመሥራት የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራረመ

የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የስደት ተመላሾችን መልሶ ለማቋቋምና ጥቅማቸውን በዘላቂነት ለማረጋገጥ ከተለያዩ ተቋማት ጋር በጋራ ለመሥራት የመግባቢያ ሥምምነት አደረገ። የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር፤ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ከፍትሕ ሚኒስቴር፣ ከትምህርት ሚኒስቴር፣ ከሥራና ክህሎት ሚኒስቴር፣ ከጤና ሚኒስቴር፣ ከግብርና ሚኒስቴር እና ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር ሥምምነት አድርጓል። በተጨማሪም ከፌዴራል ፖሊስ፣ ከኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት፣ እንዲሁም ከስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጋርም…

Read More

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የወባ ጫና ያለባቸውን አካባቢዎች በመለየት እየተሰራ ነው።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የወባ ጫና ያለባቸው አካባቢዎች ተለይተው የተለያዩ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ ገለፀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት÷ በክልሉ ሁሉም ዞኖች የወባ ስርጭት እንዳለ ጠቅሰው፤ 34 ወረዳዎች ይበልጥ ተጋላጭ መሆናቸው መለየቱን ጠቁመዋል። በክልል ደረጃ ባለፉት ሁለት ሳምንታት ለ186 ሺህ 133 ሰዎች የወባ በሽታ ምርመራ ተደርጎ 55 ሺህ…

Read More

ባለሀብቶች ያለ ችግር ተንቀሳቅሰው መስራት እንዲችሉ የተለያዩ ስራዎች እየተከናወኑ መሆናቸውን የካፋ ዞን አስተዳደር ገለጸ ።

የዞኑ ገበያ ልማት እና እንቨስትመንት መምሪያ በዞኑ ካሉ ባለሀብቶች ጋር የእንቨስትመንት ምክክር ፎረም አካሂዷል። የመምሪያው ሀላፊ ወ/ሮ ታሪኳ ታከለ በዞኑ ወደ 3 መቶ 29 ኢንቨስተሮች መኖራቸውን በመጠቆም በየዘርፉ የተሰማሩ ባለሀብቶች በትኩረት መስራት ከቻሉ ውጤታማ መሆን ይችላሉ ብለዋል። የእንቨስትመንት ስርጭቱ በሁሉም ወረዳዎች የተዳረሰ ሲሆን የሚታዩ ክፍተቶችን በማረም ከራስ ባሻገር ለህብረተሰቡ ተጠቃሚነትም መስራት እንዳለባቸው አሳስበዋል። የዞኑ ዋና…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሱዳን ወቅታዊ ጉዳይ ከጀነራል አብደል ፋታህ አል ቡርሃን ጋር ፍሬያማ ውይይት አድርገዋል- ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሱዳን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከሱዳን ሉዓላዊ ሽግግር ምክር ቤት ሊቀመንበር ጀነራል አብደል ፋታህ አል ቡርሃን ጋር ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ተሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው እለት በሱዳን ይፋዊ የስራ ጉብኝት አድርገዋል። የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጉብኝት በማስመልከትም የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ…

Read More

ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት ለመጡ ከ1 ነጥብ 1 ሚሊዮን በላይ ስደተኞች ከለላና ድጋፍ እያደረገች ነው

ኢትዮጵያ አሁን ላይ ከተለያዩ ሀገራት ለመጡ ከ1 ነጥብ 1 ሚሊዮን በላይ ስደተኞች ከለላና ድጋፍ እያደረገች ቢሆንም ዓለም አቀፉ ማህብረሰብ በቂ ድጋፍ እያደረገ አለመሆኑን የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ዋና ዳይሬከተር ጠይባ ሀሰን ገለጹ። ኢትዮጵያ የስደተኞች መነሻ፣ መተላለፊያና መዳረሻ ሀገር መሆኗን የብሔራዊ ፍልሰት ምክር ቤት መረጃ ያሳያል። በርካታ ዜጎቿ በተለያየ ምክንያት በህገ ወጥ መንገድ ለስደት እየተዳረጉ በመዳረሻ ሀገራት…

Read More

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና መሰጠት ጀመረ

የ2016 ዓ.ም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና መሰጠት ጀምሯል። በዛሬው ዕለት የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲዎች ፈተናቸውን እየወሰዱ መሆኑ ታውቋል፡፡ ፈተናውን በይፋ ያስጀመሩት የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)÷ ዛሬ የሚሰጠው ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ የበይነ መረብና የወረቀት ፈተና በድብልቅ ነው ብለዋል። በመላ ሀገሪቱ የተጀመረው የበይነ መረብና የወረቀት ፈተና እንደ ሀገር…

Read More

በጎነትን ለማስረጽ እና የአብሮነት እሴቶችን ለማጎልበት የበጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ሚና ከፍተኛ ነው ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ሴቶች ህፃናት እና ወጣቶች ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ገነት መኩሪያ ገለፁ።

የ2016 የወሰን ተሻጋሪ የወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልገሎት ተሳታፊዎች በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ዳውሮ ዞን የተለያዩ በጎ ተግባራትን አከናውነዋል ። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ሴቶች ህፃናት እና ወጣቶች ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ገነት መኩሪያ እንደገለፁት ወሰን ተሻጋሪ የክረምት ወራት በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ሠላምን አስተማማኝና ዘላቂ ለማድረግ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራትን ውጤታማ ለማድረግ ሚናቸው የጎላ ነው…

Read More

በጥናትና ምርምር የተደገፉ ውሳኔዎችና የአሠራር ሥርዓቶች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ

በጥናትና ምርምር የተደገፉ ውሳኔዎችና የአሠራር ሥርዓቶች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አራተኛውን ዓመታዊ የፓርላማ ጥናትና ምርምር ኮንፍረንስ በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው። በመርኃ-ግብሩ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎን ጨምሮ ምክትል አፈ-ጉባዔ ሎሚ በዶ፣ የቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎችና የምክር ቤት አባላት፣ ሚኒስትሮች፣ የክልል አፈ-ጉባዔዎች፣ ለምክር ቤቱ ተጠሪ…

Read More

መገናኛ ብዙሃን ለብሔራዊ ጥቅም መከበርና ለዜጎች አብሮነት መጎልበት ያለባቸውን ኃላፊነት በአግባቡ ሊወጡ ይገባል – አቶ መሀመድ እድሪስ

መገናኛ ብዙሃን ለብሔራዊ ጥቅም መከበርና ለዜጎች አብሮነት መጎልበት ያለባቸውን ኃላፊነት በአግባቡ ሊወጡ እንደሚገባ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሀን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር መሀመድ እድሪስ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር መሀመድ እድሪስ ለኢዜአ እንዳሉት፤ መገናኛ ብዙሃን ለብሔራዊ ጥቅም መከበርና ለህዝብ አብሮነት መጠናከር ከፍተኛ ሚና አላቸው፡፡ ይህንን ኃላፊነት በአግባቡ መወጣት ከመገናኛ ብዙሃን የሚጠበቅ መሆኑን አንስተው፤ በተቃራኒው አንዳንድ መገናኛ…

Read More

በዳውሮ ዞን፣ ዛባ ጋዞ ወረዳ በዩኒሴፍና በመንግሥት ትብብር የተገነባው የዳቼ ደነባ ንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀከት ተመረቀ።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ዳውሮ ዞን፣ ዛባ ጋዞ ወረዳ ዳቼ ደነባ ቀበሌ በመንግሥትና በዩኒሴፍ የገንዘብ ድጋፍ የተገነባው የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የክልሉ የውሃ ቢሮ ኃላፊ ኢንጂነር በየነ በላቸው በተገኙበት ተመርቋል። በወንድማገኝ አየለ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ የተገነባው ይኸው የውሃ ፕሮጀክት 18 ኪሎሜትር የመስመር ጥገና፣ 75 ሺህ ሊተር የውሃ ማጠራቀሚያ እና 9 የውሃ ቦኖ እንዲሁም የከብት…

Read More