ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ ትልቋ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ሳቢ አገር ናት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ኢትዮጵያ አሁንም በምስራቅ አፍሪካ ትልቋ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ሳቢ አገር ናት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ላቀረበላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ምላሸ፤ ሃገሪቱ ከለውጡ በፊት 19 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ስትገኝ እንደነበርና ከለውጥ በኋላ 23 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማመንጨት መቻሉን ተናግረዋል። በበጀት ዓመቱም 3 ቢሊዮን ዶላር…
