በኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን በዘላቂነት ማረጋገጥ የሚያስችል አቅም እንዳለ በተግባር ማረጋገጥ ተችሏል – ቢቂላ ሁሪሳ(ዶ/ር)
በኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን በዘላቂነት ማረጋገጥ የሚያስችል አቅም እንዳለ በተግባር በማረጋገጥ ተጨባጭ ውጤት መገኘቱን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ(ዶ/ር) ገለጹ። “ሉዓላዊነት በምርታማነት” በሚል መሪ ሀሳብ የተዘጋጀ የፓናል ውይይት በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው። የምግብ ሉዓላዊነት የኢትዮጵያ ቁልፍ ጉዳይ መሆኑን ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) መድረኩን በከፈቱበት ወቅት ገለጸዋል። ባለፉት ዓመታት ይህንን ለማረጋገጥ…
