Trendings

ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የቀረቡ ጥያቄዎች

ከሶማሊላንድ ጋር በተደረገው ስምምነት ተፈጥሮ የነበረውን አላስፈላጊ ውጥረት ለማርገብ የተሰሩ ስራዎችን ቢብራሩ፤ የውጭ ምንዛሬ አስተዳደር ማሻሻያ ከመደረጉ በፊት ነባሩ የውጭ ምንዛሬ አስተዳደር በኢኮኖሚያችን ላይ ያስከትላቸው የነበሩ ችግሮች ምን ነበሩ ቢያብራሩልን፣ ማሻሻያው በ2017 በጀት ዓመት የውጭ ምንዛሬ ግኝት ከማሳደግ አንፃር ምን አስተዋፅኦ አለው ተብሎ ይጠበቃል፣ የሃገራችን የፋይናንስ ዘርፍ ባለፉት ስድስት ዓመታት በሁሉም የአገልግሎት መስኮች ጥሩ ውጤት…

Read More

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ስብሰባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት እያካሄደ ይገኛል። በስብሰባው ከምክር ቤት አባላት የቀረቡ ጥያቄዎች፤

ሰላማዊ መፍትሄና ህግ የማስከበር ስራ እንዴት ተጣጥሞ ይሄዳል፤ለታጣቂዎችና ለፅንፈኛ ሀይሎች ድጋፍ የሚያደርጉ ፓርቲዎችና አካላትን መንግስት የሚታገሰው እስከ መቼ ነው። በኢንቨስትመንት መሬት አቅርቦት ዙሪያ ያሉ ብልሹ አሰራሮችን ለማስተካከል ምን ታስቦዋል እንዲታረሙስ ምን ታስቦዋል፣ ገዢ ትርክት እንዴት መገንባት ይቻላል፣ ብልሹ አሰራሮችን ለማረምና ለማስተካከል ምን ታስቧል፣ መፈናቀል፣ አግባብነት የሌለው የቤት ፈረሳ አሁን በኮሪደር ልማት ምክንያት የተለያዩ ችግሮች አሉን…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ በሚገኘው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት መደበኛ ስብስባ ላይ በምክር ቤቱ አባላት ከተነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች መካከል፡-

👉 ከፌዴራል እና ክልሎች በኢንቨስትመንት መሬት አቅርቦት ላይ የሚስተዋሉ ብልሹ አሰራሮች የትኞቹ ናቸው፣ እንዴትስ ሊታረሙ ይችላሉ? 👉 በ2017 በጀት ዓመት የመንግስት ገቢን ለማሳደግ ምን ምን ተግባራትን ለማከናወን ታስቧል? የፋይናንስ ዘርፉ የእስካሁን አፈጻጸም ምን ይመስላል? 👉 በሀገሪቱ የሚስተዋሉ የሰላም እና የጸጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት ምን ታስቧል?

Read More

ጥራት ያለው የሕክምና አገልግሎትን ማስፋት የሚያስችል ዘመናዊ የሕክምና መሳሪያ ተደራሽነት ላይ እየተሰራ ነው

ጥራት ያለው የሕክምና አገልግሎትን ማስፋት የሚያስችል ዘመናዊ የሕክምና መሳሪያ ተደራሽነት ላይ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር ገለጸ። ጤና ሚኒስቴር ለክልሎች፣ ለከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ፣ ለተጠሪ ተቋማትና ለሆስፒታሎች የጤና አገልግሎት አሰጣጥን የሚያሳልጡ አምቡላንሶችን ጨምሮ 260 ተሽከርካሪዎችን፣ 572 ሞተር ሳይክሎችን፣ 2ሺህ 700 ኮምፒዩተሮችን እንዲሁም የተንቀሳቃሽ ክሊኒክ ድጋፍ አድርጓል። የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ድጋፉን ለተቋማቱ የሥራ ኃላፊዎች…

Read More

ኢትዮጵያ የስታትስቲክስ አገልግሎቷን ወደ ዲጂታል ሥርዓት እያሸጋገረች ነው

ኢትዮጵያ የስታትስቲክስ አገልግሎቷን ወደ ዲጂታል ሥርዓት እያሸጋገረች መሆኑን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ። ሚኒስትሯ ይህን ያሉት በ9ኛው የአፍሪካ ስታትስቲክስ ጉባኤ መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር ነው። ኢትዮጵያ በአህጉሪቱ ጠንካራ የስታትስቲክስ ሥርዓት እንዲገነባ እየሰራች መሆኗን አንስተዋል። ለአብነትም በአገር አቀፍ ደረጃ የስታትስቲክስ አገልግሎት ሥርዓቷን ወደ ዲጂታል እያሸጋገረች ነው ብለዋል። የዚህ ዋነኛ ዓላማም የመረጃ ጥራት ለማረጋገጥ፣መረጃ የማግኘት…

Read More

ሀገራዊ የሪፎርም ስራዎችን ውጤታማ ለማድረግ መገናኛ ብዙሃን የሚያበረክቱትን አስተዋጽኦ አጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል – ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር)

ሀገራዊ የሪፎርም ስራዎችን ይበልጥ ውጤታማ ለማድረግ መገናኛ ብዙሃን የሚያበረክቱትን አስተዋጽኦ አጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር) አስገነዘቡ። “ሚዲያ ለብሔራዊ ትርክትና ሀገር ግንባታ” በሚል መሪ ሀሳብ ለመገናኛ ብዙሃን አመራሮችና ባለሙያዎች ለሶስት ቀናት ሥልጠና ተሰጥቷል። በሥልጠናው የትርክት እመርታ ከታሪካዊ ስብራት ወደ ሀገራዊ ምልዐት፤ እመርታ ከሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያ ወደ ብልጽግና እና የፖለቲካ እመርታ…

Read More

ዩናይትድ ኪንግደም ለኢትዮጵያ የምታደርገውን የልማት ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች

የዓለም ባንክ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይ ኤም ኤፍ) ዓመታዊ ስብስባ በዋሺንግተን ዲሲ ተካሄዷል። የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ከስብስባው ጎን ለጎን ከዩናይትድ የልማት ሚኒስትር አኔሊስ ዶድስ ጋር ተወያይተዋል። ሁለቱ ወገኖች በኢትዮጵያ የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸው ተገልጿል። አቶ አሕመድ ሽዴ ለልማት ሚኒስትሯ ስለ ማክሮ ኢኮኖሚ ትግበራ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት…

Read More

ዩኒቨርሲቲዎች ችግር ፈቺ ትውልድን የማፍራት ተግባራቸውን እንዲያጠናክሩ በትኩረት እየተሰራ ነው – ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ

ዩኒቨርሲቲዎች የትምህርት ጥረትን ጠብቀው ችግር ፈቺ ትውልድን የማፍራት ተግባራቸውን እንዲያጠናክሩ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገለጹ። ሚኒስትሩ በትምህርት ጥራትና በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ሚና ዙሪያ ከዲላ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና የአስተዳደር ስራተኞች ጋር ዛሬ ተወያይተዋል። በዚህ ወቅት ሚኒስትሩ እንዳሉት፤ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የህብረተሰቡን ችግርና ፍላጎት በመለየት የመፍትሄ ሃሳብ የማመንጨት ተግባራቸውን ማጠናከር አለባቸው። ተቋማቱ የውስጥ ችግሮቻቸውን…

Read More

የትምህርት ሥርዓቱን የምናሻሽለው ኢትዮጵያን ከድህነት የሚያወጣ ትውልድ ለመፍጠር ነው- ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

የትምህርት ሥርዓቱን የምናሻሽለው ሀገሪቱን ከድህነት የሚያወጣና ኢኮኖሚውን የሚሸከም ትውልድ ለመፍጠር ነው ሲሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች የሚኒስቴሩን የበጀት ዓመቱን የመጀመሪያ ሩብ አመት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ብርሃኑ ነጋ(ፕ/ር)÷በትምህርት ሥርዓቱ ሪፎርም ማካሄድ ያስፈለገው ሀገሪቱን ከድህነት የሚያወጣና ኢኮኖሚውን የሚሸከም ትውልድ ለመፍጠር ነው ብለዋል፡፡ ለቀጣዩ ትውልድ የተሻለች ሀገር ለማስረከብ መስዋዕትነት…

Read More