Trendings

የ2016 ብሔራዊ የሳይበር ተሰጥኦ ውድድር ምዝገባ ተጀመረ

የ2016 ዓ.ም ብሔራዊ የሳይበር ተሰጥኦ ውድድር ምዝገባ ከዛሬ ግንቦት 16 ጀምሮ እስከ ግንቦት 30 እንደሚካሄድ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር አስታወቀ። አስተዳደሩ የ2016 ብሔራዊ የሳይበር ልዩ ተሰጥኦ ውድድር ፕሮግራም ምዝገባን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙሀን ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የሳይበር ልህቀት ማዕከል ዳይሬክተር ቢሻው በየነ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤ አስተዳደሩ ባለፉት ሁለት ዓመታት ታዳጊ ወጣቶችን በመመልመል…

Read More

የኢትዮጵያ የብሪክስ ብሔራዊ የሚኒስትሮች አስተባባሪ ኮሚቴ ሁለተኛ ስብሰባውን አካሄደ

የኢትዮጵያ የብሪክስ ብሔራዊ የሚኒስትሮች አስተባባሪ ኮሚቴ ሁለተኛ ስብሰባውን ዛሬ ግንቦት 16 ቀን 2016 ዓ.ም አካሂዷል። የስብሰባው ዓላማ ኢትዮጵያ በብሪክስ ስብስብ ውስጥ ያላትን ተሳትፎ መገምገም እና ቀጣይ ስራዎች ላይ አቅጣጫ ማስቀመጥ መሆኑም ተገልጿል። የኮሚቴው ሰብሳቢና የኢትዮጵያ የብሪክስ ብሔራዊ ተወካይ አቶ ማሞ እስመለዓለም ምህረቱ፤ ኢትዮጵያ በብሪክስ እንቅስቃሴዎች ላይ የምታደርገው ንቁ እንቅስቃሴ ለኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ጥቅሞች፣ ለሀገራዊ ልማት…

Read More

የአማራ ክልል ሰላምን ጠብቆ ማፅናት የሁላችንም ኃላፊነት ሊሆን ይገባል – መርማሪ ቦርዱ::

የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ጠብቆ የማፅናት ጉዳይ የሁሉም ኃላፊነት ሊሆን እንደሚገባ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ አስገነዘበ። ቦርዱ በባህርዳር ከተማ ተገኝቶ ከክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ፣ ከባህርዳርና ጎንደር የኮማንድ ፖስት ዕዝ ኃላፊዎች እንዲሁም በተፈጠረው የሰላም መደፍረስ ተጠርጥረው በማረሚያ ቤት ከሚገኙ ተጠርጣሪዎች ጋር ተወያይቷል። በውይይት መድረኩ ላይ የመርማሪ ቦርዱ ሰብሳቢ አዝመራ አንዴሞ…

Read More

የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ከአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር የዜጎች ተሳትፎ መተግበሪያ (EFPApp) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ በተገኙበት አስጀምሯ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፋት መልዕክት ይህ ስራ ለዜጎች መሰረታዊ አገልግሎት ለመስጠት ታልሞ የሚከናወነው የዲጂታል ኢትዮጵያ ስትራቴጂ አካል መሆኑን ጠቁመው የሁሉንም ዘርፎች ምሉዕ አቅም ለማሳካት በዲጂታል ኢትዮጵያ መደገፍ አለባቸው ብለዋል። ባለፉት ስድስት አመታት የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከአናሎግ ወደ ዲጂታል ስርዓት መሸጋገሩን ያስታወሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ የህዝብ ብዛት እየጨመረ ባለበት ከተማችን ንቁ የዜጎች…

Read More

የብሪክስ ጥምረት የዲፕሎማሲ ግንኙነትን ለማስፋትና ኢኮኖሚያዊ ትብብርን ለማሳደግ ይረዳል – አምባሳደር ዲና

የብሪክስ ጥምረት ኢትዮጵያ በዓለም የዲፕሎማሲ ግንኙነት ዕድሎችን እንድታሰፋና ኢኮኖሚያዊ ትብብሯን እንድታጠናከር ያደርጋል ሲሉ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሠላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባል አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ። በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት የደቡብ ደቡብ ትብብርን በማስተዋወቅ ኢትዮጵያ በብሪክስ አባልነት የሚኖራትን ሚና፣ ዕድልና ቀጣይ ስራ የሚዳስስ የምክክር መድረክ ተካሂዷል። አምባሳደር ዲና እንዳሉት፥ ኢትዮጵያ በብሪክስ አባልነት…

Read More

ባለፉት አስር ወራት 301 ሺህ ዜጎች በህጋዊ መንገድ ወደ ውጭ ሀገራት የስራ ስምሪት አድርገዋል – የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል::

ባለፉት አስር ወራት 301 ሺህ ዜጎች ክብርና ደህንነታቸውን በጠበቀ መልኩ ወደ ውጭ ሀገራት የስራ ስምሪት ማድረጋቸውን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ። የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል የተያዘውን በጀት ዓመት ያለፉት ዘጠኝ ወራትን ዕቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ ከኢዜአ ጋር ቆይታ አድርገዋል። በተያዘው በጀት ዓመት መጀመሪያ የዘርፉ ባለድርሻ አካላትን በማካተት “ዓመተ-ምርታማነት” በሚል ስያሜ እያንዳንዱ ሥራዎች ወደ ውጤት…

Read More

መከላከያ ሠራዊቱ ህገ መንግስታዊ ተልዕኮውን በብቃት እየተወጣ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ::

መከላከያ ሠራዊቱ ህገ መንግስታዊ ተልዕኮውን በብቃት የመወጣት አኩሪ ተግባሩን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ አስታወቁ። ብላቴ የሚገኘው የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል ያሰለጠናቸውን 42ኛ ዙር የኢትዮጵያ ኮርስ መሰረታዊ ኮማንዶ ዛሬ አስመርቋል። በዚህ ወቅት የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ባደረጉት ንግግር፤ መከላከያ ሠራዊት የሀገሪቱን…

Read More

የሚዛን ግብርና ቴክኒክ ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የራሱን ገቢ አመንጭቶ ራሱን እያስተዳደረ የተሻለ ደረጃ ላይ እንዲደርስ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ::

የቴክኖሎጂ ብዜትና ሽግግር ስራም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተጠቁሟል፡፡ የኮሌጁ ዲን አቶ ካሳሁን ናይክን እንደገለፁት ኮሌጁ የራሱን ገቢ አመንጭቶ የተሻለ ደረጃ ላይ እንዲደርስ ከስራና ክህሎት ሚኒስተር በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት እየተሰራ ነው፡፡ ኮሌጁ ከተመሠረተ ጊዜ አንስቶ በመማር ማስተማር፣ በቴክኖሎጂ ብዜትና ሽግግር ላይ በርካታ ተግባራትን ሲያከናውን መቆየቱን አቶ ካሳሁን አስታውሰው አሁን መሬት ላይ ያሉት ሀብቶችን በማዘመን ኮሌጁ የውስጥ ገቢውን…

Read More

አፍሪካዊት የብልፅግና ተምሳሌት የሆነች ሀገር የመገንባት ራዕይን ከግብ ለማድረስ ሁለንተናዊ የልማት ዕቅዶቻችን ሳይቆራረጡ ተግባራዊ ማድረግ ይገባል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ገለፁ፡፡

የፌደራል ተቋማት የሱፐርቪዥን ማጠቃለያ ሪፖርት ግምገማ ዛሬ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ ከመስክ ምልከታ የተገኙ ሪፖርቶችን ጨምሮ የተቋማት አፈፃፀም ጠለቅ ባለ እና በተደራጀ መልኩ ሪፖርት ቀርቧል፡፡ ዕቅዶች መሬት ላይ ወርደው ሲተገበሩ ምን ውጤት አመጡ፣ በትግበራ ሂደቱ ያጋጠሙ ችግሮች ምን ይመስላሉ፣ እንዲሁም በቀጣይ በመረጃ እና በትንተና የተደገፈ አካሄድ እንዴት መፍጠር እንደሚቻል በመድረኩ ተነስቷል፡፡ በሱፐርቪዥኑ ሪፖርት በመልካም ጅማሮ የታየው ዋንኛው…

Read More

ወደ ማህበረሰቡ ለሚቀላቀሉ የቀድሞ ታጣቂዎች የጤና አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

የጤና ሚኒስቴርና የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ወደ ማህበረሰቡ ለሚቀላቀሉ የቀድሞ ታጣቂዎች የጤና አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። መንግስት የቀድሞ ታጣቂዎች ትጥቃቸውን ፈትተው ወደ ማህበረሰቡ በዘላቂነት እንዲቀላቀሉና ሰላማዊ ኑሮ መምራት እንዲችሉ በብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽኑ እየሰራ ይገኛል፡፡ በተለይም የቀድሞ ታጣቂዎች ትጥቅ ከማስፈታት ጀምሮ መልሶ የማቋቋም ስራ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶት እየተከናወነ ይገኛል። የቀድሞ ታጣቂዎችን ለሰላምና ምርታማነት ለማዘጋጀትም ማህበራዊ…

Read More