Trendings

ብልፅግና ከፖለቲካ ፓርቲዎችና ከሲቪክ ማህበራት ጋር ከመቼውም በላይ ተቀራርቦ እየሰራ ነው – አቶ መለሰ ዓለሙ::

ብልፅግና ፓርቲ ከፖለቲካ ፓርቲዎችና ከሲቪክ ማህበራት ጋር ከመቼውም ጊዜ በላይ ተቀራርቦ እየሰራ መሆኑን በብልፅግና ፓርቲ ዋና ፅህፈት ቤት የዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ መለሰ ዓለሙ ተናገሩ። ፓርቲው ይህን የሚያደርገው ዴሞክራሲ እንዲዳብርና በሀገር ጉዳይ ተቀራርቦ የመስራት ባህል እንዲጎለብት በማሰብ መሆኑን አቶ መለሰ ገልጸዋል። የብልፅግና ፓርቲ የዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ የ9 ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ…

Read More

የምስራቅ አፍሪካ ዓመታዊ የፋይናንስ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሔድ ጀመረ::

ለሰባተኛ ጊዜ በሚካሄደው የፋይናንስ ጉባኤ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱን ጨምሮ፣ የባንክ ሀላፊዎች፣ የኢንሹራንስ ተቋማት ተወካዮችና የፋይናንስ ዘርፍ ተዋናዮች እየተሳተፉ ይገኛሉ። ዓለም አቀፍ ተጽዕኖ መቋቋም የሚችል ምጣኔ ሀብትን መገንባት፣ በምስራቅ አፍሪካ ትስስርን መፍጠር ፣ ኢኮኖሚያዊ እድሎችን ጨምሮ የፋይናንስ ዘርፉን ለውጭ ባለሀብቶች ክፍት ማድረግ በጉባኤው ለውይይት ከተያዙ አጀንዳዎች ውስጥ ናቸው። በተመሳሳይ ኢትዮጵያ የካፒታል ገበያን በማቋቋም…

Read More

የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በኢንዱስትሪ ዘርፍ ተጨባጭ ለውጥ አስመዝግቧል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)::

የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የኢንዱስትሪ አቅሞችን ወደ ስራ በማስገባት ረገድ ተጨባጭ ለውጥ ማስመዝገቡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖን አስጀምረዋል። በንቅናቄው አማካኝነት ባለፉት 9 ወራት ከ1 ነጥብ 9 ቢሊዮን ዶላር በላይ የሚያወጡ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በአገር ውስጥ መተካት መቻሉንም ገልጸዋል። በሚሊኒየም አዳራሽ የተከፈተው ይህ ኤክስፖ ዛሬን ጨምሮ ለአምስት…

Read More

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአንዳንድ ኤምባሲዎች የደቦ መግለጫዎች ተቀባይነት እንደሌላቸው አስታወቀ

ተቀማጭነታቸውን በአዲስ አበባ ያደረጉ አንዳንድ ኤምባሲዎች በደቦ የሚያወጧቸውን መግለጫዎች ኢትዮጵያ እንደማትቀበል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ነብዩ ተድላ የሀገሪቱን አበይት የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴዎች አስመልክቶ ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአዲስ አበባ የሚገኙ አንዳንድ ኤምባሲዎች የሚያወጧቸው የጋራ መግለጫዎች ከተለመደው የዲፕሎማሲ አሰራር ያፈነገጡ መሆናቸውን ገልፀዋል፡፡ ባለፈው ሳምንት የዓለም የፕሬስ ቀንን ምክንያት በማድረግ አንዳንድ ኤምባሲዎች…

Read More

የሥራ ላይ ደህንነትንና የሰራተኞችን መብትና ጥቅም የማስከበር ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል::

የኢንዱስትሪ ሰላምን የማረጋገጥ፣ ምርታማነትን የማሳደግ፣ የሥራ ላይ ደህንነትንና የሰራተኞችን ጥቅም የማስከበር ስራ ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል ገለጹ። የዓለም የሠራተኞች ቀን በኢትዮጵያ ለ49 ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ135 ጊዜ “ለሠላምና ለኑሮ ውድነት መፍትሔ እንሻለን” በሚል መሪ ሐሳብ እየተከበረ ይገኛል። በአዲስ አበባ በተከናወነው መርሃ ግብር የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚልን ጨምሮ ሌሎች…

Read More

ለዘላቂ ሰላም ግንባታ ትኩረት በመስጠት ለመጪው ትውልድ የምትመች ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ መረባረብ ይገባናል -የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም::

ለዘላቂ ሰላም ግንባታ ትኩረት በመስጠት ለመጪው ትውልድ የምትመች ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ በመረባረብ ይገባናል ሲሉ የሰላም ሚኒስትሩ ብናልፍ አንዷለም ገለጹ። ”ምክር ቤቶቻችን ለዘላቂ ሰላምና ለጠንካራ አገር ግንባታ ስኬታችን” በሚል መሪ ሀሳብ የፌዴራልና የክልል ምክር ቤቶች የስልጠና እና የንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል። በሰላም ሚኒስቴር በተዘጋጀው በዚሁ መድረክ ላይ የህዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች አባላት እንዲሁም የክልልና የከተማ መስተዳደር…

Read More

የሌማት ትሩፋት መርሃ ግብር የአካባቢን ጸጋ መሰረት አድርጎ በመተግበሩ ውጤት እየተመዘገበ ነው::

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ እና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልሎች የአካባቢን ጸጋ መሰረት በማድረግ ለሌማት ትሩፋት መርሃ ግብር በተከናወኑ ሥራዎች ውጤቶች እየተመዘገቡ መሆኑ ተገለጸ። ከኢዜአ ጋር ቆይታ ያደረጉት የክልሎቹ የሥራ ሃላፊዎች እንደገለጹት መርሀ-ግብሩ የአካባቢን ፀጋ መሠረት ባደረገ መልኩ ተግባራዊ በመደረጉ ተስፋ ሰጪ ውጤቶች እየተመዘገቡ ናቸው። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኡስማን ሱሩር እንደገለጹት ሀገራዊው የሌማት…

Read More

አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ የተመድ ዋና ጸሀፊ ልዩ ተወካይና ዩኤንሶም ሀላፊ ጋር ተወያዩ::

የኢፌዲሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሐፊ ልዩ ተወካይና በተባበሩት መንግስታት የሶማሊያ ድጋፍ ተልዕኮ(ዩኤንሶም) ሀላፊ ካትሪዮና ላንግ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም አምባሳደር ታዬ፤ ኢትዮጵያ በቀጣናው ቀጣይነት ያለው ሰላምና መረጋጋትን ለማስፈን ያላትን ቁርጠኝነት አረጋግጠዋል፡፡ ካትሪዮና ላንግ በበኩላቸው÷ ኢትዮጵያ ለሶማሊያ ሰላምና መረጋጋት ያደረገችውን ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድንቀዋል፡፡ በተጨማሪም በውይይቱ ወቅት ሁለቱ ወገኖች በቀጣይ…

Read More

በምንዛሬ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ በመተካት 3 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር ማዳን ተቻለ::

ወደ ሀገር ውስጥ በውጪ ምንዛሬ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር በቀል ምርቶች በመተካት 3 ነጥብ 1 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ከብክነት ማዳን መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ የ2016 በጀት ዓመት የ9 ወራት ዕቅድ አፈፃፀምን በተመለከተ ከሚኒስቴሩ ሥራ አስፈፃሚዎች እና ሠራተኞች ጋር እየተወያየ ነው፡፡ በዚህ ወቅትም የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም ተግዳሮቶች ለመቅረፍ ከፍተኛ ጥረት በመደረጉ አበረታች ለውጥ መምጣቱ ተገልጿል።…

Read More

የመከላከያ መረጃ ዋና መምሪያ አዲስ አርማ ይፋ አደረገ::

አዲሱ አርማ ዋና መምሪያው የተሰጠውን ተቋማዊ ግዳጅና ተልዕኮ በሚገልፅ መልኩ ተሰርቶ ርክክብ መደረጉ ተጠቅሷል። በርክክብ ሰነ- ሰርዓቱ ላይ የተገኙት ጀኔራል ጌታቸው ጉዲና ለተቋማዊ ዝማኔም ይሁን ለመምሪያው የግዳጅ አፈፃፀም ውጤት አዲስ የተሰራው አርማ /ሎጎ/ ትልቅ ትርጉም አለው ብለዋል። መለያ ምልክቱን ለማሰራት ሰፊ ጥናት የተካሄደ መሆኑን የተናገሩት ጀኔራል መኮንኑ አርማው በጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዡር ሹም ፊልድ ማርሻል…

Read More