መንግሥት ከግሉ ዘርፍ ጋር ተቀራርቦ በመስራት ፍትሀዊና አካታች ማህበራዊ ልማት ለማረጋገጥ እየተጋ ነዉ። ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)
መንግሥት ከግሉ ዘርፍ ጋር ተቀራርቦ በመስራት ፍትሀዊና አካታች የማህበራዊ ልማት ለማረጋገጥ እየተጋ እንደሆነ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ ይህን ያሉት “የብልጽግና ጉዟችንና የንግዱ ማህበረሰብ ሚና” በሚል መርህ-ቃል ከንግዱ ማህበረሰብ ጋር እየተካሄደ በሚገኘው ክልላዊ ማጠቃለያ ውይይት ላይ ነው። የተረጋጋ የአንድ ማህብረሰብ ፖለቲካዊ ኢኮኖሚ ግንባታ ለማረጋገጥ በሚደረገው ያልተቋረጠ…
