Trendings

በምዕራብ ኦሞ ዞን የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራ በጋችት ወረዳ በይፋ ተጀመረ

በምዕራብ ኦሞ ዞን የዘንድሮው የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራ በጋችት ወረዳ ቤሩ ቀበሌ የክልል እና የዞን የወረዳ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ዞናዊ ማስጀመሪያ በዛሬ በይፋ ተጀምሯል። የተፋሰስ ልማት ሥራው “የአፈር ጥበቃ ስራችን ለብልፅግናችን” በሚል መሪ ሃሳብ በሁሉም የገጠር ቀበሌዎች ላይ እየተካሄደ መሆኑ ተገልጿል። የክልል እና የዞኑ ከፍተኛ አመራሮች ጨምሮ የወረዳ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች የተፋሰስ ስራዎችን አስጀምረዋል።…

Read More

የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ ከሞሮኮው አር ኤን አይ ፓርቲ ተወካይ ጋር ተወያዩ

በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ ከሞሮኮው ናሽናል ራሊ ኦፍ ኢንዲፔንደንትስ (አር ኤን አይ) ፓርቲ ተወካይ ፕሮፌሰር መሀመድ ሳዲኪ ጋር ተወያይተዋል። የሞሮኮ ናሽናል ራሊ ኦፍ ኢንዲፔንደንትስ ፓርቲ ተወካይ ፕሮፌሰር መሀመድ ሳዲኪ በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ጠቅላላ ጉባኤ ለመታደም ትናንት ማምሻውን አዲስ አበባ መግባታቸው ይታወሳል። በዛሬው…

Read More

በኮንታ ዞን የአፈርና ውሃ ጥበቃ ልማት ስራ በይፋ ተጀመረ።

ባለፉት ዓመታት በተከናወኑ ስራዎች የተገኙ ተሞክሮዎችን በማጠናከር ምርትና ምርታማነትን ለመጨመር በተቀናጀ መንገድ ሊሰራ እንደሚገባ ተገልጿል። በዞኑ የ2017 ዓ.ም የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ስራ “የአፈር ሀብታችን ለብልጽግናችን” በሚል መሪ ሀሳብ በአመያ ከተማ አስተዳደር ጨካ ቦቻ ቀበሌ ዛሬ በይፋ ተጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የዞኑ ም/ል አስተዳዳሪና የገቢዎች መምሪያ ኃላፊ አቶ ወንድማገኝ ወጁ የተፋሰስ ልማት ስራ የመሬት…

Read More

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የ2017 ዓ.ም

የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት በይፋ ተጀመረ የ2017 ምርት ዘመን ክልላዊ የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ማብሰሪያ ፕሮግራም በካፋ ዞን፣ ሺሾ እንዴ ወረዳ፣ ዳኼራ ቀበሌ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችና የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች በተገኙበት በይፋ ተከናውኗል። መርሐ ግብሩን በይፋ ያስጀመሩት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድ የኢኮኖሚና መሰረተ ልማት ዘርፍ አማካሪ ዶ/ር ኢንጂነር ምትኩ በድሩ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በተፈጥሮ ሀብት ጥበቃና ልማት…

Read More

በቤንች ሸኮ ዞን ዞናዊ የተፋሰስ ልማት ስራ በሁሉም መዋቅሮች ህዝቡ በነቂስ ወጥቶ እየተሰራ ነው

የክልል ፣ የዞንና የወረዳ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት በሼይ ቤንች ወረዳ ማዝ ቀበሌ ሺንክ ንዑስ ተፋሰስ በይፋ ተጀምሯል። የቤንች ሸኮ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ኃላፊ አቶ መስፍን መንገሻ የተፋሰስ ልማቱን በይፋ ሲያስጀምሩ እንደተናገሩት የአፈር ሀብታችንን መጠበቅ ሰውን ፣ እንስሳትንና የውሀ ሀብታችንን መጠበቅ በመሆኑ ዘንድሮ በልዩ ትኩረት እየተሰራ ነው ብለዋል። የተፋሰስ ልማት ለበርካታ…

Read More

የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት አፈር እንዳይሸረሽርና ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር አረንጓዴ ኢኮኖሚ ለመገንባት ጉልህ ሚና እንዳለው ተገለፀ

” የአፈር ሀብታችን ለብልጽግናችን” በሚል መሪ ቃል ከጥር 22 /2017ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 45 ቀናት የሚደረገው የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራ ማስጀመሪያ መርሃግብር በሸካ ዞን የኪ ወረዳ ዝንኪ ቀበሌ ተካሂዷል። በማስጀመሪያ መርሃግብሩ ላይ የተገኙት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ቡና ሻይ ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ በላይ ከጁአብ እንደገለጹት የ2017 ዓ.ም የተቀናጀ የተፋሰስ ስራው እንደ…

Read More

በሰሜን ቤንች ወረዳ በወረዳው የዘንድሮው የ2017 ዓ/ም የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ስራ ጌንጃ ቀበሌ በይፋ ተጀምሯል

በሰሜን ቤንች ወረዳ የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ስራ 2966.25 ሄክታር መሬት እንደሚለማ ተገለፀ በይፋ ማስጀመሪያ ስነስርዓቱ ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የሰሜን ቤንች ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ስንታየሁ በፍቃዱ ሠውና ተፈጥሮ ተቻችለው እና ተከባብረው መኖር ከቻሉም በጠራራ ጸሀይ ዝናብ ይመጣል ሲሉም ተናግረዋል። የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ቀድሞ ተግባራዊ ሲደረግ የነበረ እና ቀጣይነት ያለው የአፈርና ውሃ ጥበቃን በማሳደግ የአፈር…

Read More

ብልጽግና ፓርቲ ሰላምን ለማጽናትና ልማትን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት እየሰራ መሆኑን ገለጸ

ብልጽግና ፓርቲ ከምንም በላይ ሰላምን ለማጽናትና ልማትን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት እየሰራ መሆኑን የፓርቲው አመራሮች ገለጹ። ዘላቂ ሰላምን ለማጽናት፣ ሀገራዊ የልማትና የብልጽግና እቅዶች ለማሳካትም የተጀመሩ ሁለንተናዊ ጥረቶች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉም አረጋግጠዋል። በብልጽግና ፓርቲ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አለማየሁ ባውዲ፤ ፓርቲያችን ከምንም በላይ ሰላምን ያስቀድማል ለልማት ደግሞ ሌት ተቀን ይተጋል ብለዋል። በዚህም ውጤቶች እየተመዘገቡ መሆኑን ጠቅሰው፤…

Read More

ነገ በክልላችን የሚጀመረዉ የተቀናጀ የተፋስሰ ልማት ሥራ ህብረሰቡ በንቃት አንዲሳተፍ አቶ ማስረሻ በላቸዉ ጥሪ አቀረቡ

የ2017 የማህበረሰብ የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት በክልላችን “የአፈር ሀብታችን ለብልጽግናችን”በሚል መሪ ቃል በጥር 22/2017 ዓ.ም ይጀመራል ያሉት የክልላችን ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸዉ የተፈጥሮ ሀብት መመናመን እና የአፈር መሸርሸርን ለመከላከል ትኩረት ተሰጥቶት እየተሰራ ይገኛል ብለዋል። የዘንድሮው 2017 ዓ.ም የተቀናጀ የማህበረሰብ ተፋሰስ ልማት የተፈጥሮ ሀብት የመሬት ፣ የውሃና የሰው ሀብታችንን መጠበቅ ፣ ማልማትና…

Read More

ብልጽግና ፓርቲ ሰላምን ለማጽናትና ልማትን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት እየሰራ መሆኑን ገለጸ

ብልጽግና ፓርቲ ከምንም በላይ ሰላምን ለማጽናትና ልማትን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት እየሰራ መሆኑን የፓርቲው አመራሮች ገለጹ። ዘላቂ ሰላምን ለማጽናት፣ ሀገራዊ የልማትና የብልጽግና እቅዶች ለማሳካትም የተጀመሩ ሁለንተናዊ ጥረቶች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉም አረጋግጠዋል። በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አለማየሁ ባውዲ፤ ፓርቲያችን ከምንም በላይ ሰላምን ያስቀድማል ለልማት ደግሞ ሌት ተቀን ይተጋል ብለዋል። በዚህም ውጤቶች እየተመዘገቡ መሆኑን ጠቅሰው፤…

Read More