የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የአስተዳደር ሠራተኞች ደንብ እና የገቢዎች ቢሮ የተርን ኦቨር ታክስና የቴምበር ቀረጥ ረቂቅ አዋጅ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተደረገ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት የአስተዳደር ሠራተኞች ደንብ እና የገቢዎች ቢሮ የተርን ኦቨር ታክስና የቴምበር ቀረጥ ረቂቅ አዋጅ ላይ ከክልሉ ምክር ቤት ባለድርሻ አካላት ጋር የግብዓት ማሰባሰቢያ የውይይት መድረክ በታርጫ ከተማ ተደርጓል። የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የአስተዳደር ሰራተኞች ደንብና የክልሉ ገቢዎች ቢሮ የተርን ኦቨር ታክስና የቴምበር ቀረጥ ረቂቅ አዋጅ ሰነድ ለባለድርሻ…
