Trendings

ከ110 ሺህ ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው ህገወጥ መድኃኒቶች ማስወገዱን የሸካ ዞን ጤና መምሪያ ገለፀ

መድኃኒቶች የተወገዱት በህገወጥ መድኃኒቶች አስወጋጅ ግብረኃይል አማይነት መሆኑም ተጠቁሟል። ባለፉት ጊዜያት በግብረኃይሉ ከተያዙ መድኃኒቶች መካከል ከ110 ሺህ ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው ህገወጥ መድኃኒቶችና የህክምና መገልገያ ቁሳቁሶች በመሆናቸው ማስወገድ መቻሉ ተገልጿል። በመንግስት ጤና ተቋማት ብቻ መገኘት ያለባቸውና የግል ጤና ተቋማት መያዝ የማይችሉት መድኃኒቶች ከተወገዱት ውስጥ መሆናቸው ተጠቁሟል። ህገወጥ መድኃኒትና የህክምና መገልገያ ቁሳቁስ የተገኘባቸው የጤና ተቋማት…

Read More

የብሄረሰቦች ምክር ቤት ለአንድ አቅም ደካም ቤት ገንብተው አስረከበ

የክልሉ የብሄረሰቦች ምክር ቤት በምዕራብ ኦሞ ዞን በጀሙ ከተማ ለሚገኘው ለአንድ አቅም ደካም ቤት ገንብተው አስረክቧል። የክልሉ የብሄረሰቦች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ መቱ አኩ እንደተናገሩት በክልሉ 3 ቤቶች ገንብቶ ማስረከባቸውን ጠቅሶ የተቸገሩ አቅመ ደካሞች መርዳት ባህል ማድረግ እንደሚገባ ገልጸዋል። ሰው ተኮር ፓርቲ የተለያዩ ኢንሼቲቭቦች ቀርጾ እየሰራ መሆን የገለፁት አፈጉባኤ አቅም ደካሞች ማጋዝ…

Read More

በክልሉ የቡናው ዘርፍ ምርትና ምርታማነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መምጣቱ ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ግብርና ቢሮ የቡና፣ ሻይ ቅመማ ቅመም ባለስልጣን በደረቅ ቡና ምርት አዘገጃጀትና ግብይት ለዞን እና ወረዳ ባለድርሻ አካላት በሚዛን አማን ከተማ ስልጠና እየሰጠ ይገኛል ። በስልጠናው ላይ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ም/ዋና ዳይሬክተር እና የልማት ጥበቃ ዘርፍ ኃላፊ አቶ በላይ ኮጁአብ ዘርፉ ትልቅ የሀገር ኢኮኖሚና የክልሉን ከፍተኛ ኢኮኖሚ የማመንጨት…

Read More

የተደራጁ ወጣቶችና ሴቶች በበጋ መስኖ ተግባር በከፍተኛ ሁኔታ እየተሳተፉ ይገኛሉ፦አቶ ማስረሻ በላቸው

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው፤ በዳውሮ ዞን የተደራጁ ወጣቶችና ሴቶች በበጋ መስኖ ተግባር በከፍተኛ ሁኔታ እየተሳተፉ እንደሚገኙ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል። በዳውሮ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች አትክልት፣ስራስርና ፍራፍሬ በማልማት ተጠቃሚነታቸው እየተረጋገጠ የመጡ የተደራጁ ወጣቶች አትክልትና ፍራፍሬ ለማዕከላዊ ገበያ በማቅረብ የአከባቢውን ፀጋ ወደ ሃብት በመለወጥ የሚያኮራ ተግባር በመፈፀም…

Read More

በ12 ነጥብ 14 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር በጀት በላይ ከመቱ-ማሻ እየተገነባ ያለው ባለ 230 ቦልት ከፍተኛ ኃይል ተሸካሚ የመብራት መስመር ዝርጋታ 90 በመቶ መጠናቀቁ ተገለጸ።

ከዓለም ባንክ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በ12 ነጥብ 14 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር በጀት በላይ በ18 ወራት የስራ ኮንትራት ወል ለማጠናቀቅ በ2012 ዓ ም ወደ ስራው የተገባው ይህ ኘሮጀክት በተለያዩ ምክንያቶች የዘገየ ቢሆንም የካቲት መጨረሻ ላይ ይጠናቀቃል ተብሏል። ከመቱ-ማሻ 70 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው ከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር “የኮንዳክተር” ዝርጋታ አፈጻጸም በጥሩ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የመቱ-ማሻ መስመር ዝርጋታ…

Read More

በጅማ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የዐይን ባንክ ለመክፈት ዝግጅት ተጠናቀቀ

በቅርቡ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የዐይን ባንክ ለመክፈት የሚያስችል ዝግጅት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ደም እና ኅብረ-ኅዋስ ባንክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የዐይን ባንክ ተደራሽነትን ለማስፋፋት ጥረት እየተደረገ መሆኑን የገለጹት የአገልግሎቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሀብታሙ ታዬ÷ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል በቅርቡ የሚከፈተው የዐይን ባንክ የዚሁ ሥራ አካል ነው ብለዋል፡፡ ባንኩን ለመክፈትም የቦታ ዝግጅት እና የግብዓት አቅርቦት መጠናቀቁን ጠቅሰው÷ በቅርቡ የሰው…

Read More

jjhjh

በከተማዉ ዘንድሮ በ2 ትምህርት ቤቶች የትምህርት ቤት ምገባ ኘሮግራም ለማስጀመር ሲሠራ ቆይቷል። በዚሁ መሠረት በሶሬ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እና ታርጫ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ አዳር በሚያጠኑ ተማሪዎች የምገባ ፕሮግራም ተጀምሯል። የምገባ መርሃ ግብር ያስጀመሩት በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪ እና የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አልማዉ ዘዉዴ በበኩላቸው ትምህርት ቤቶች…

Read More

ከ94 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ በቦንጋ ከተማ እየተገነባ ያለው የመናኸሪያ ግንባታ በአጭር ጊዜ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆን ተጠቆመ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በካፋ ዞን በቦንጋ ከተማ እየተገነባ ያለው የመናኸሪያ ግንባታ ነሐሴ 21 ቀን 20/14 በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ መሠረተ ድንጋይ ተቀምጦለት ወደ ስራ መገባቱ ይታወቃል፡፡ ይህ ከክልሉ መንግስት በተመደበ በ94 ነጥብ 1ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጭ በጆስ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ በተወሰነ የግል ድርጅት እየተገነባ ያለው ዘመናዊ መናኸሪያ ሲሆን ከ11 ሺህ…

Read More

መንግስት ዜጋ-ተኮር ስራዎችን በሁሉም ቦታ በማስፋፋት አቅመ-ደካሞችን ለመርዳት እየሰራ ነው፦ አቶ እንዳሻው ከበደ

በካፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ በአቶ እንዳሻው ከበደና በዞኑ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ በአቶ አጥናፉ ሀይሌ የተመራ የዞን ከፍተኛ አመራሮች ቡድን በዳካ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎብኝቷል። ለአረጋውያን የተሰራውን መኖሪያ ቤት መርቀው ያስረከቡ ሲሆን ፤ ለአዳዲስ ግንባታዎች የመሠረት ድንጋይ አስቀምጠዋል። በመርሀ ግብሩ ላይ የዞኑ አስተዳዳሪ አቶ እንዳሻው ከበደ ፤ መንግስት ዜጋ-ተኮር ስራዎችን በሁሉም…

Read More

በሣይለም ወረዳ የተጀመሩ የልማት ስራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ የካፋ ዞን አስተዳደር አሳሰበ

በካፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ በአቶ እንዳሻው ከበደና በዞኑ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ በአቶ አጥናፉ ሀይሌ የተመራ የዞን ከፍተኛ አመራሮች ቡድን በወረዳው የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎብኝቷል። በህብረተሰብ ተሳትፎ እየተሰራ ያለው ከኤምርኪ አጋሮ ሰባት ኪሎ ሜትር የጠጠር መንገድ እና በኤምርኪ ቀበሌ በአርሶ-አደር ማሰልጠኛ ማዕከል አሲዳማ አፈርን በኖራ በማከም እየለማ ያለው የስንዴ ማሳ ተጎብኝተዋል። በማሻሚ ማዘጋጃ…

Read More