ቲካሻ ቤንጊ የሸኮ ብሔር የአዲስ ዘመን ብስራት ፣ የምስጋናና ቱባ የአብሮነትና ባህላዊ ክዋኔዎችን የያዘ ነው ፦ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ
2ኛው የሸኮ ብሔር የዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል “ቲካሻ ቤንጊ” የፓናል ውይይት በሸኮ ወረዳ እየተከበረ ነው። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤና የሸኮና አካባቢው ምሁራን የጥናትና ምርምር ማህበር የበላይ ጠባቂ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ የፓናል መድረኩን በንግግር ሲከፍቱ እንደተናገሩት ቲካሻ ቤንጊ የሸኮ ብሔር ለዘመናት ጠብቆ ያቆየው ስለ ዘመን አቆጣጠር ፣ ለታላላቆች ያለውን…
