Trendings

በክልሉ በመሠረተ ልማት እና በማህበራዊ ዘርፎች የህዝብረተሰቡን ተጠቃሚነት ያረጋገጡ ተግባራትን ማከናወን ተችሏል።ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በብልጽግና ፓርቲ የመጀመሪያው ጉባኤው አቅጣጫ መነሻ በክልሉ በመሠረተ ልማትና ማህበራዊ ዘርፎች በተሰሩ ሥራዎችና በተገኙ ውጤቶች ላይ ከሚዲያዎች ጋር ቆይታ አድርጓል። ርዕሰ መስተዳድሩ በቆይታቸውም፤ባለፉት ሶስት ዓመታት በመሠረተ-ልማት እና በማህበራዊ ዘርፎች የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ያረጋገጡ ሥራዎች መከናወናቸውና በዚህም እምርታዊ ውጤቶች መመዘገባቸውን ገልጸዋል። በክልሉ ሰፊና ትልቁ ተግዳሮት…

Read More

በቤንች ሸኮ ዞን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ በአቶ ጌዲዮን ኮስታብ የተመራ የወረዳና የከተማ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤዎችና የአመራር ቡድን በጉራፈርዳ ወረዳ በርጂ ቀበሌ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎበኙ።

በቀበሌዋ የታዩ የልማት ስራዎችና የተቋማት የግንባታ ሂደቶች ለሌሎች መዋቅሮች ተሞክሮ የሚቀመርበት ነው ብለዋል። በቤንች ሸኮ ዞን ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ በአቶ ጌዲዮን ኮስታብ የተመራ የዞን ፣ የወረዳና የከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ዋናና ምክትል አፈ ጉባኤዎች ፣ የቋሚ ኮሚቴ አባላት በወረዳው በርጂ ቀበሌ በመገኘት የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ በቀበሌው የምክር ቤት አባል በሆኑት በአርሶ አደር…

Read More

ዘንድሮ ከ50 ዓመታት በኃላ ለ2ተኛ ጊዜ የሚከበረው የሸኮ ብሄር ዘመን መለወጫ እና ምስጋና በዓል “ቲከሻ ቤንጊ”የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ተገመገመ

ዘንድሮ ከ50 ዓመታት በኃላ ለ2ተኛ ጊዜ የሚከበረው የሸኮ ብሄር ዘመን መለወጫ እና ምስጋና በዓል “ቲከሻ ቤንጊ” በድምቀት ለማክበር በትኩረት እየተሰራ ይገኛል። በዓሉ በድምቀት እንዲከበር እንዲሁም ለትውልድ ለማስተላለፍ ሶስቱ ወረዳዎችና ሶስቱ ከተማ አስተዳደሮች በቅንጅት እና ትብብር መስራት ከጀመሩ ሰንብቷል። ለዚሁም ተግባር ስኬታማነት የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ሪፖርት ባለድርሻ አካላት በተገኙት ተገምግሟል ። በመድረኩ ክቡር አፈ ጉባኤ ወንድሙ…

Read More

በካፋ ዞን ሳይለም ወረዳ እየተከናወኑ ያሉ የተለያዩ የልማት ሥራዎች በዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ እንዳሻው ከበደ በተመራው የዞን ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ እየጎበኙ ነዉ።

በወረዳ ከኤምርኪ አጋሮ ቀበሌ ጀምሮ የተለያዩ የመንገድ መሠረተ ልማቶችና የግብርና ልማት ተግባራት በካፋ ዞን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተጎብኝቷል። ከኤምርኪ ወደ አጋሮ ቀበሌ የሚያደርስ በህዝብ ተሳትፎ እየተሰራ የሚገኝ የአፈር ሥራ ያለቀለት የ7 ኪ/ሜ መንገድ ከፈታ ሥራ የጉብኝቱ አካል ሆኗል። በተጨማሪ በቴክኖሎጂ ተጠቅሞ ያመረቱት የአርሶ አደር ስንዴ ማሳ እንድሁም የኤምርኪ አርሶ አደር ማሰልጠኛ ውስጥ የሚከናወኑ የተለያዩ የግብርና…

Read More

የከተሞች ፈርጅ ለውጥ ለከተሞች እድገትና ለአገለግሎት አሰጣጥ መሻሻል ጉልህ ሚና እንዳለው ተገለጸ

የክልሉ መንግስት ለህዝብ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ምላሽ ለመሰጠት ቅድሚያ ሰጥቶ እየሰራ እንደሚገኝም ተብራርቷል። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በዳውሮ ዞን የታርጫ ከተማ ከፈርጅ ሶስት ወደ ፈርጅ ሁለት ያደገበት ይፋዊ የስራ ማስጀመሪያ መርሃግብር ተካሂዷል። በመርሃግብሩ የተገኙ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ሀላፊ ኢንጂነር የማታለም ቸኮል የክልሉ መንግስት ለህዝብ የልማትና የመልካም አስተዳደር…

Read More

ከ742 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ በቦንጋ ከተማ ግንባታ እየተከናወነ የሚገኘው የኢትዮጵያ ግብርና ኮርፖሬሽን የተቀናጀ የግብርና ግብዓትና ሜካናይዜሽን አገልግሎት መስጫ ማዕከል ግንባታ 98 ከመቶ መድረሱ ተገለጸ።

ግብርናን ለማዘመን መንግሥት ከፍተኛ ትኩረት አድርጎ እየሰራ ይገኛል። ከነዚህ የመንግሥት ጥረቶች አንዱ የግብርና ግብዓቶችን በተደራጀ እና በተቀናጀ መልኩ ለአምራቾች ተደራሽ የማድረግ ተግባር ሲሆን በደቡብ ምዕራብ ቀጠና ይህንኑን ተግባር የሚያሳልጠው የቦንጋ የተቀናጀ የግብርና ግብዓትና ሜካናይዜሽን አገልግሎት መስጫ ማዕከል ግንባታ ፕሮጀክት ግንባታ በ2014 በጀት ዓመት ማገባደጃ ወደ ግንባታ መግባቱን ነው የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አማካሪ አቶ ካሳሁን…

Read More

በጎንደር የተመዘገቡ ስኬቶችን ቀጣይነት ለማረጋገጥ ሰላምን ማጽናት ይገባል – ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ

በጎንደር የተመዘገቡ ስኬቶችን ቀጣይነት ለማረጋገጥ ሰላምን ማጽናት እንደሚገባ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ገለጹ። ጥምቀት በጎንደር ፋሲለደስ ባህረ ጥምቀት የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ የኃይማኖት አባቶች፣ የውጭ ሀገር ጎብኚዎች እና በርካታ ምዕመናን በታደሙበት በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ በዚሁ ወቅት እንደገለጹት የጎንደር ከተማ የሚመጥናት የእድገት ማማ ላይ መውጣት የምትችልበት ዘመን ነው። የጎንደር ከተማ በፈጣን…

Read More

የጥምቀት በዓል በሸካ ዞን በሁሉም ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ በቅዳሴ፣ በፀሎት፣ በዝማሬ፣ በምስጋና እና በሌሎች ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። ትላንት ታቦታቱ ከመንበረ ክብራቸው ወጥተው ባደሩበት የባህረ ጥምቀት ሥፍራው ከሌሊቱ ጀምሮ ሥርዓተ ቅዳሴና ልዩ ልዩ ኃይማኖታዊ ክዋኔዎች እየተከናወኑ ያደረ ሲሆን በጠዋቱ ክፍለጊዜም የጥምቀት ስነስርዓት በካህናቱ አማካይነት ተከናውኗል። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች…

Read More