Trendings

በሸካ ዞን የጥምቀት ከተራ በዓል በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት የሚከበረው የጥምቀት ከተራ በዓል በዞኑ ሁሉም አካባቢዎች በድምቀት መከበር ጀምሯል። የእምነቱ ተከታይ በሆኑ ምዕመናን እና ሌሎች አካላት በመታጀብ ታቦታቱ ከማደሪያ ስፍራቸው በመውጣት ወደ ጥምቀተ ባህር እያመሩ ይገኛሉ። የሸካ ዞን ዋና ከተማና የክልሉ ብዝሃ ማዕከል በሆነችው ቴፒ ከተማ ታቦታቱ ከየአቅጣጫው ታጅበው በድምቀት ወደ ጥምቀተ ባህር እያመሩ ሲሆን በአንድራቻ ወረዳ…

Read More

የጥምቀት ከተራ በዓል በቦንጋ ከተማ በልዩ ልዩ ሀይማኖታዊ ሥርዓቶች እየተከበረ ነው።

የጥምቀት ከተራ በዓል በየዓመቱ በተለያዩ ሀይማታዊ እና ባህላዊ ሥርዓቶች በደምቀት እንደሚከበር ይታወቃል ፡፡ የጥምቀት ከተራ በዓል ታሪካዊና ሀይማኖታዊ ሥርዓቱን ተከትሎ ቦንጋን ጨምሮ በመላው ሀገሪቱ እየተከበረ ይገኛል። የጥምቀት በዓል በየዓመቱ ከጥር 11 ጀምሮ የሚከበረው ኢየሱስ ክርስቶስ በአጥማቂው ቅዱስ ዮሐንስ እጅ በዮርዳኖስ ባህር የተጠመቀበትን ዕለት ለማስታወስ ተፈልጎ እንደሆነ ይነገራል ፡፡ የጥምቀት በዓል በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና አግኝተው…

Read More

በየተቋማቱ የሚስተዋሉ የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮችን በተገቢው በማረም የህግ ተከባሪነትን የማረጋገጥ ስራ ትኩረት ይሰጠዋል።(ዶ/ር ኢ/ር) ነጋሽ ዋጌሾ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ኮንፈረንስ የተለያዩ አስተያየቶች ተነስተው ምላሽና ማብራሪያ በመስጠት ተጠናቋል። በመድረኩ የስድስት ዞኖችእና የክልሉ ብልጽግና ማዕከል የኮንፈረንስ የአፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል ። በቀሩቡት የአፈጻጸም ሪፖርት ላይ ከኮንፈረንስ ተሳታፊዎች አስተያየቶች ቀርበው ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቶባቸዋል። በየዞኑ የተደረጉት ውይይቶች በተገቢውም ስኬቶቻችንን ያየንበትና ጉድለቶቻችንን የለየንበት ለቀጣይ ተልዕኮ የሚያዘጋጅ…

Read More

ብልጽግና ፓርቲ የሴቶችና ወጣቶችን ተሳትፎ እና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥም እየሰራ የሚገኝ ፓርቲ መሆኑን ሴቶችና ወጣቶች ገለጹ።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ቅድመ ጉባኤ ኮንፈረንስ ”ከቃል ወደ ባህል “በሚል መሪ ቃል በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። ፓርቲው የክልሉ ህዝብ የረጅም ጊዜ ጥያቄ የነበረው የክልል መደራጀት ጥያቄውን ከመመለስ ባሻገር በክልሉ ትላልቅ ሀገራዊ እና ክልላዊ ፕሮጀክቶችን ጀምሮ ለመፈጸም በገባው ቃል መሠረት እየሰራና እየፈጸመ ይገኛል ነው ያሉት። በዚህም በክልሉ ገበታ ለሀገር እና…

Read More

ባለፉት የለውጥ ዓመታት የህዝቡን ተጠቃሚነት ያረጋገጠጡ ዘርፈ ብዙ ተግባራት ተከናዉነዋል።ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር ኢ/ር)

‹‹ከቃል ወደ ባህል›› በሚል መሪ ሀሳብ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵ ህዝቦች ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት 2ኛ መደበኛ ቅድመ ጉባኤ ኮንፍረንስ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ነው ፡፡ በኮንፈረንሱ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ሀገራችን ኢትዮጵያ የተለያዩ የለውጥ ሂደቶችን አልፋ አሁን ላይ ለደረሰችበት ሁለንተናዊ ለውጥ የብልጽግና ፓርቲ ትናት፣ዛሬንና ነገን ያስተሳሰረ የፖለቲካ አውድ መሰረት አድርጎ በመስራቱ…

Read More

በብልጽግና ፓርቲ በክልሉ ባለፉት ዓመታት በፖለቲካው ዘርፍ በርካታ ተግባራት ተከናዉኗል፡፡ አቶ ነጋ አበራ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፖለቲካ እና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ነጋ አበራ፤ ብልጽግና ፓርቲ በአንደኛው መደበኛ ጉባኤ ካስቀመጣቸው ውሳኔዎች እና ክልሉ ከተመሠረተ ወዲህ የፓርቲው ተግባራትን አስመልክቶ ለሚዲያዎች ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። አቶ ነጋ አበራ በጋዜጣዊ መግለጫቸውም ብልጽግና ፓርቲ በክልሉ ባለፉት ዓመታት በፖለቲካው ዘርፍ በርካታ ዘርፍ ብዙ ተግባራት ማከናወን መቻሉን ተናግረዋል።…

Read More

ታላቁን የጥምቀት በዓልን ሲናከብር በመከባበርና በመተባበር ሊሆን ይገባል።ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት በየዓመቱ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከሚከበሩ የአደባባይ በዓላት አንዱ የሆነው የከተራና የጥምቀት በዓል እንኳን አደረሳችሁ ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል። ሀገራችን ኢትዮጵያ የቆየ ባህላዊና ሃይማኖታዊ እሴቶች ያሏት ታሪካዊት ሀገር ነች ሲሉ ርዕሰ መስተዳድሩ ተናግረዋል ። የከተራና የጥምቀት በዓላት የሰላም፣ የአብሮነት፣ የመተሳሰብና የአንድነት…

Read More

በፓርቲው መሪነት የመጡ ለውጦችን ለማስቀጠልና የቀጣይ ህልሞችን ለማሳካት መላው አባልና ማህበረሰብ የበኩሉን ሊወጣ እንደሚገባ ተገለፀ።

በብልፅግና ፓርቲ የኮንታ ዞን ቅ/ጽ/ቤት ዞናዊ የአባላት ቅድመ ጉባኤ ኮንፈረንስ ተካሂዷል። በኮንፈረንሱ ንግግር ያደረጉት የዞኑ ዋና የመንግስት ተጠሪና ብልፅግና ፓ/ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ገዛኸኝ ገዝሙ ፓርቲያችን ብልፅግና ሀገራችን ኢትዮጵያ ችግር ውስጥ በገባችበትና በፈተና ውስጥ ሆና የህዝቡ የለውጥ ፍላጎት ገንፍሎ በመውጣቱ የተወለደ ፓርቲ ነው ብለዋል። በመላው ኢትዮጵያ ከ16 ሚሊዮን በላይ አባላት ያሉትና በሀገሪቱ ታሪክ በአጭር ጊዜ ራሱን…

Read More

በዞኑ በሁሉም አካባቢዎች በብልጽግና ፓርቲ መሪነት የተጀመሩ ተግባራት ተጠናክሮ ይቀጥላሉ።

በካፋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት “ከቃል እስከ ባህል” በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚካሄደው 2ኛው የብልፅግና ፓርቲ ቅድመ ጉባኤ የማጠቃለያ ኮንፈረንስ ተካሂዷል። በመድረኩ ለውይይት የሚሆን መነሻ ሰነድ የካፋ ዞን የመንግስት ዋና ተጠሪና የብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አጥናፉ ኃይሌ አቅርቧል። አቶ አጥናፉ በሪፖርታቸው የብልጽግና ፓርቲ ጽንሰ ሀሣብና እሳቤ በአመራሩና አባላት ውስጥ በማስረጽ ፓርቲያችንን…

Read More