Trendings

ቆይታ ከእኛ ጋር ዝግጅት !✍️         xxxxxxxxxxxxxxxxx

በታርጫ ከተማ ተደብቀው ለዘመናት ጓዳ የቆዩ እምቅ ሀብቶች በለውጡ መንግሰት ብልጽግና ፓርቲ መሪነት ወደ ሜዳ ወጥተው ጥቅም ላይ መዋል ጀምረዋል። ታርጫ ከተማ በ1993 ዓ.ም የዳውሮ ዞን ዋና ከተማ በመሆን ተመስርታለች። ከተማዋ አንድ ቀበሌ ብቻ ይዛ የተቋቋመች ሲትሆን አሁን 2 የከተማና 5 የገጠር ቀበሌያትን አጠቃላይ 7ቀበሌዎችን ያቀፈች ናት። ከተማዋ ሲትመሰረት ወደ 15ሺ የህዝብ ብዛት የነበረው ሲሆን…

Read More

በግማሽ ዓመቱ የተመዘገቡ ጠንካራ ጎኖችን በማስቀጠል ቀጣይ ትኩረት በሚሹ ጉዳዮች ላይ በትኩረት መስራት ያስፈልጋል፡፡ የክልሉ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የ2017 ግማሽ ዓመት የመንግሥትና የፓርቲ የዕቅድ አፈጻጸም የክልል፣ የዞንና የከተማ አስተዳደር አስፈፃሚ አካላት እና የማዘጋጃ ቤት ስራ አስኪያጆች በተገኙበት በቦንጋ ከተማ ተገምግሟል። በግምገማው ላይ ባለፉት 6 ወራት በክልላችን በተሰሩ የልማት ስራዎች ተከናውነው የተሻሉ አፈጻጸሞች መኖራቸውን ያህል ትኩረት የሚሹና በቀጣይ የሚሰሩ ጉዳዮች መኖራቸውን የመድረኩ ተሳታፊ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች ተናግረዋል ። በመድረኩ…

Read More

hhhj

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የ2017 ዓም የስድስት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ከመንግስት የአስፈጻሚ ተቋማት ጋር እየገመገመ ነው። በግምገማው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ፣ የክልሉ አስተባባሪ አካላት፣ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣ የዞን፣የወረዳና የከተማ አስተዳድር አስተባባሪዎች በተገኙበት ግምገማ እያካሄደ ይገኛል። የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የ2017 የስድስት ወራት የዕቅድ አፈጻጸምን ሪፖርት እያቀረቡ ያሉት…

Read More

በዘንድሮው የበልግ አዝመራ 12 ሚልዮን የእንሰት ችግኝ ለመትከል እየተሰራ መሆኑን በሸካ ዞን የአንድራቻ ወረዳ ግብርና ደን አከባቢ ጥበቃና ህብረት ስራ ፅ/ቤት አስታወቀ ።

አሁን ላይ ከእንሰት ተክል አስተዋፅኦዎ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ በመምጣቱ ምክንያት በዘርፉ ጥናትና ምርምሮች እየተከናወኑ መሆናቸውን መረጃዎች ያመላክታሉ። በዚህም እንሰት ለምግብነትና ለተለያዩ የቤት ቁሳቁስ ሆኖ ከመዋል አልፎ ተረፈ ምርቱ በፋብሪካ ውስጥ ገቢቶ ውጤታማ ስራዎች እየተሰሩ መሆናቸው የቅርብ ጊዜ ትውስታ በመሆኑ ለዘርፉ ከፍተኛ ትኩረት ተስጥቶ እየተሰራ ይገኛል። የአንድራቻ ወረዳ እርሻ፣ደን፣አከባቢ ጥበቃና ህብረት ስራ ፅ/ቤት በበጀት ዓመቱ…

Read More

የብሔራዊነት ገዥ ትርክትና ኅብረ ብሔራዊ አንድነት እንዲጠናከር ይሰራል – የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች

የብሔራዊነት ገዥ ትርክት የመፍጠርና የሕዝቦች ኅብረ ብሔራዊ አንድነት እንዲጠናከር የተጀመሩ ሥራዎችን በትጋት እንደሚያስቀጥሉ የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ገለጹ፡፡ ብልፅግና ፓርቲ ከጥር 23-25/2017 ዓ.ም ባካሄደው ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ባወጣው የአቋም መግለጫ ኅብረ ብሔራዊ አንድነት እንዲጠናከር እና የሀገረ መንግሥት ግንባታ እንዲሳካ ነጣጣይ ትርክቶች ተሸንፈው አስተሣሣሪ ትርክቶች የበላይነት ማግኘት እንዳለባቸው ገልጿል፡፡ የብሔራዊነት ገዥ ትርክት በልሂቃን እና በሕዝቡ ዘንድ…

Read More

በመፍጠንና በመፍጠር እሳቤዎች ሁለንተናዊ ብልፅግናን ለማረጋገጥ ከወትሮው በተለየ መልኩ መትጋት ያስፈልጋል፦ አቶ ፍቅሬ አማን

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የ2017 ዓ.ም የስድስት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ከዘርፉ አመራሮች ጋር አካሂዷል። በመድረኩ ባለፉት ወራት በፓርቲው የእሳቤዎች ቅኝት የተከናወኑት ተግባራት የነበሩ ጥንካሬዎች የተፈተሹበት ፣እጥረቶችን ነቅሶ በመለየት ሰፋ ያለ ውይይት ተካሂዷል። በፓርቲው እሳቤዎችና መርህ ላይ የተቃኘ ለሁለንተናዊ የብልፅግናን ጉዞ ስኬት መሰረት የሚጥሉ ተግባራት መከናወናቸው ተገልጿል። በዚህም ጠንካራ ፓርቲ፣ ጠንካራ…

Read More

በማህበር ተደራጅተው በከብት እርባታ ላይ የተሰማሩ ውጤታማ ሥራ እየሠሩ መሆኑ ተገለጸ

በዳውሮ ዞን በታርጫ ከተማ አስተዳደር በለማት ትሩፋት የተለያዩ ተግባራት እየተከናወኑ እንደሆነ የከተማው ከንቲባ የሆኑት አቶ ዳዊት ወንድሙ ገልጸዋል ። የለማት ትሩፋት የስነ ምግብ ስርዓትን ከማሻሻልና ከማጠናከር አልፎ የስራ ዕድልን በመፍጠር ከፍተኛ ድርሻ እንዳለው የገለጹት የከተማው ከንቲባ ከነዚህም በዶሮ እና እንስሳት እርባታ፣ በጓሮ አትክልትና በበጋ መስኖ የለማ በቆሎና እየለማ ያለው ስንዴ ልማትን ለአብነት አንስተዋል ። በማህበር…

Read More

የአመራር የአስተሳሰብ አንድነትን በማጠናከር የተግባር ውጤታማነትን ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የ2017 ግማሽ ዓመት የመንግሥትና የፓርቲ የእቅድ አፈጻጸም በቦንጋ ከተማ እየተገመገመ ይገኛል። በመድረኩ የአስፈጻሚ አካላት እና የፓርቲ ተግባር አፈጻጸም በጋራ እየተገመገመ የሚገኝ ሲሆን ይህም አሰራር ተግባራዊ መድረጉ በተግባር አፈጻጸም ወቅት የሚገጥሙ ችግሮችን በቅንጅት ለመፍታት እንደሚረዳ ተገልጿል። በዚህ የተግባር አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በክልሉ አዳጊ ልማት ለማምጣት ያለመና ከአስር ዓመቱ የልማት እቅድ የተቀዳ…

Read More

የጽልቢ አነስተኛ መስኖ ፕሮጀክት ግንባታ አፈጻጸሙ 90 ከመቶ መድረሱ ተገለጸ።

በኮንታ ዞን ኮይሻ ወረዳ በመገንባት ላይ ያለው የጽልቢ አነስተኛ መስኖ ፕሮጀክት ግንባታ ፊዚካል ስራው 90 ከመቶ ደርሷል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መስኖ ተቋማት ልማት አስተዳደር ኤጀንሲ በክልሉ ያሉ አርሶአደሮችን በግብርና ልማት ስራዎች ምርታማ ለማድረግ የአነስተኛ መስኖ ልማት ፕሮጀክቶችን እውን በማድረግ እየሰራ ነው ። በክልሉ በዘላቂ ልማት ግቦች በጀት ድጋፍ እየተገነቡ ከሚገኙ አነስተኛ መስኖ ፕሮጀክቶችመካከል…

Read More

በብልፅግና ፓርቲ በሁለተኛው መደበኛ ጉባኤው ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልልን ወክለው የተመረጡ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚና ምክር አባላት፦

ክልሉን በመወከል ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚና ምክር ቤት አባላት 1ኛ. ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ 2ኛ. አቶ ማስረሻ በላቸዉ የምክር ቤት አባላት 1ኛ. አቶ ፍቅሬ አማን 2ኛ. አቶ አልማዉ ዘዉዴ 3ኛ. አቶ ፋጂዮ ሳፒ 4ኛ.አቶ ነጋ አበራ 5ኛ.አቶ በላይ ተሰማ 6ኛ.ወ/ሮ ሄለን ደበበ 7ኛ. ወ/ሮ መሰረት መስቀሌ 8ኛ.ኢ/ር በየነ በላቸዉ 9ኛ.ወ/ሮ ገነት መኩሪያ 10ኛ. አቶ ሀብታሙ ካፍቲን…

Read More