የግብርናውን ዘርፍ ምርታማነት የሚያሳድጉ የተለያዩ የምርምር ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ፦ የክልሉ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩትየምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ የተከናወኑ የግብርና ምርምር ስራዎች ዓመታዊ ክልላዊ የግምገማ መድረክ በቦንጋ ከተማ በእንስሳት እርባታ ዘርፍ በተከናወኑ የምርምር ስራዎች መካሄዱ ተጠናክሮ ቀጥሏል። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ አማኑኤል ዓለሙ እንዳስታወቁት፣ በምርምር ሂደት ውስጥ በግብርና ዘረፍ ላይ ያሉ ማነቆዎችን በመፍታት ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚያስችሉ የምርምር…
