የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የ2018 በጀት ግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር በቦንጋ ከተማ እያካኸደ ነው።
የምክክሩ መነሻ ነጥቦች ዙሪያ ማብራሪያ የሰጡት የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር ካሳ ውይይቱ በዋናነት ባለፉት 6 ወራት የተሰሩ ተግባራት አፈጻጸም ታይተው ለተቀሩት ተግባራት ጠቋሚ ነጥቦች ላይ ማብራሪያ እንደሚሰጥ ገልጸዋል። ኮሚሽነሩ አክለው እንደ ገለጹት ባለፉት ጊዜያት ከክልል እስከ ወረዳና ከተማ አስተዳደር ለተቋሙ የተሰጠውን ተልዕኮ መሠረት ያደረጉ የግምገማ አፈጻጸም እንዲገለጹ ይደረጋል ብለዋል። በወንጀል መከላከል ዘርፍ የመዝገቦች ምርመራ…
