ለዴሞክራሲ ባህል ግንባታ የሴቶች ሚና የጎላ እንደሆነ ተገለፀ።
የኮንታ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ቅ/ጽ/ቤት የመንግስት ሰራተኞች “ለዴሞክራሲ ባህል ግንባታ የሴቶች ሚና” በሚል መሪ ቃል የውይይት መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ የተገኙት የዞኑ ብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ዋጋዬ ዋጄ የብልፅግና ፓርቲ እሳቤን ሴቶች ለማፅናት የተለያዩ አደረጃጀቶች በማጠናከር መንቀሳቀስና ተጠቃሚነታቸውን ማረጋገጥ ይገባል ብለዋል። ፓርቲው እሳቤውን በአባሉ ላይ በመዝራት ፍርያማና ተጨባጭ ውጤቶችን እያሳዬ የሚገኝ…
