በዞኑ ሰፊው ወጣቶችን የሚያቅፍ የገጠር የወጣቶች ሥራ ዕድል ፈጠራ ትኩረት ተሰጥተው እየተሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ።
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፣ ኮንታ ዞን በተያዘው በጀት ዓመት ሰፊ ወጣቶችን የሚያቅፍ የገጠር፣ የወጣቶች ሥራ ዕድል ፈጠራ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ታከለ ተስፉ ገለጸዋል። በዞኑ፣ አመያ ዙሪያ ወረዳ፣ በጊምባ አጋሬ ቀበሌ በቡና ልማት ኢንዱስትሪ የተሰማሩ ወጣቶች በበኩላቸው በዘርፉ ውጤታማ መሆናቸውን ተናግረዋል። በዞኑ የወጣቶች ሥራ ዕድል ፈጠራን በመሠረታዊነት በመደገፍ ዘርፉን ለማሻገር…
