Trendings

ኢትዮጵያና አሜሪካ የ1 ነጥብ 466 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ስምምነት ፈረሙ

ኢትዮጵያ እና አሜሪካ የ1 ነጥብ 466 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል። የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ ለጤናው ዘርፍ ልማት ትብብር የሚውል የ1 ነጥብ 466 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አድርጓል። ድጋፉ ለአምስት ዓመት ለጤና ዘርፍ ዘላቂ ልማት እና የጋራ ኢንቨስትመንት ማጠናከሪያ ትብብር የሚውል ነው። የመግባቢያ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ፣ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እና በኢትዮጵያ…

Read More

በካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ማኪራ ቡና በቱር ኢትዮጵያ “ላንድ ኦፍ ኦሪጅን” ጎብኝት ተደረገ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቡናን ለዓለም ያበረከተች የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ማኪራ ቡናን የቱር ኢትዮጵያ ቡድን ጎብኝቷል። በኢፌዲሪ ቱሪዝም ሚኒስቴር መስሪያ ቤት የተመራ ቱር ኢትዮጵያ /Land of Origion/ ቡድን በካፋ ዞን የቡና መገኛ በሆነቹ ዴቻ ወረዳ ማኪራ ጉብኝት አድርጓል ። ለመጀመሪያ ጊዜ ከማኪራ ቡኒ መንደር የቡና ምርት በቡና መገኛ እስከ ማኪራ ድረስ በመምጣት የሚገበያዩበት…

Read More

ከሪበላ ሐይቅ:-ዉብ ተፈጥሮ ማራኪ መዝናኛ

የለውጡ መንግስት ትኩረት ከሰጠባቸው ዘርፎች አንዱ የቱሪዝም ዘርፍ ሲሆን ያንኑ እኒሼቲቭ እያስፋፉ ካሉት አካባቢዎች አንዱ ኮንታ ዞን ነው። በዞኑ ተዝቆ የማያልቁ የቱሪዝም ሀብቶች መካከል አንዱ በኤላ ሃንቻኖ ወረዳ ከሪበላ ባደጉቻ ቀበሌ የሚገኘው ከሪበላ ሐይቅ ነው። ሐይቁ ውብ ቀለም በሚሰጡ ተፈጥሯዊ ጥቅጥቅ ደኖችና ዘንባባ ቀለማት የተሞሸረ በመሆኑ ለአይን ተጨማሪ እፎይታ ይሰጣል። ይህ ውብ ስራ ተፈጥሯዊ ይዞታን…

Read More

“ቲካሻ ቤንጊ ” ባህላዊ ይዘቱና ስርዓቱን ተጠብቆ በድምቀት ለማክበር በትኩረት እየተሰራ ነው ።

የሸኮ ብሄረሰብ ዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል ” ቲካሻ ቤንጊ” በመጪው ወርሃ ጥር እንደሚከበር ተጠቁሟል ። የሸኮ ብሄረሰብ ዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል ” ቲካሻ ቤንጊ” በመጪው ወርሃ ጥር እንደሚከበር ተገለጸ። የሸኮ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ አሪ ጉርሙ እንደገለጹት በዓሉ አሮጌው ዓመት የሚሸኝበት አዲሱ አመት በተስፋ የምንቀበልበት መሆኑን በመግለፅ ዘንድሮ ከወትሮ በተለየ ከፍ ብሎ ለማክበር እየተሰራ ይገኛል…

Read More

ሙስናና ብልሹ አሰራርን የሚከላከል ማህበረሰብ በመፍጠር በተቋማት ደሞክራሲያዊ አሰራርን ማስፈን እንደሚገባ ተገለጸ

‎”ትውልድን በስነ-ምግባር ተቋምን በአሰራር ” በሚል መሪ ቃል የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ዳይሬክቶሬት አዲስ ለተመደቡና ነባር የስነ ምግባር ዳይሬክቶረት ፣ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች የአሰልጣኞች ስልጠና በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ ቴፒ ግቢ እየተሰጠ ይገኛል። ‎በስልጠናው ማስጀመሪያ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የክልሉ ስነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ሙሉሰው ዘውዴ እንደገለፁት የሚሰጠው ስልጠና ሙስናና ብልሹ…

Read More

ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ በጽሕፈት ቤታቸው ተወያዩ።

በውይይቱም የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በምርጥ ዘር አቅርቦት ለማሳደግ እንዲሁም ዘርፉን በማዘመን ረገድ እስካሁን ሲያከናውን በቆየባቸው ጉዳዮች እና የቀጣይ ትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ ዓላማ ያደረገ ነው። የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በክልሉ ቦንጋ ከተማ የተቀናጀ የግብርና ግብዓት እና ሜካናይዜሽን ማዕከል በመገንባት ከሚያከናውናቸው ዘርፈ ብዙ ተግባራት የተለያዩ ምርጥ ዘር ምርትና አቅርቦት፣የግብርና ሜካናይዜሽን (ማሽነሪ አቅርቦትና ጥገና አገልግሎት፣ ⁠የግብርና ግብዓትአርቦትና…

Read More

የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት መልእክት

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተጻፉት “መደመር” ፣ “የመደመር መንገድ”፣ “የመደመር ትውልድ” እና “የመደመር መንግሥት” መጻሕፍት ሰው ተኮር በሆነ የብዝሃ ኢኮኖሚ ጉዞ ኢትዮጵያን በአጠረ ጊዜ ውስጥ ወደ ተሻለ ምዕራፍ ለማሸጋገር አግዘዋል። በእነዚህ መጻሕፍት የተነሱ እሳቤዎች ከንድፈ ሃሳብ ባሻገር በተግባር የተገለጡና ለትውልዱ ብሩህ ተስፋን ያጎናጸፉ ናቸው። መጻሕፍቱ አሁን ከሕትመት ባሻገር በ Medemer መተግበሪያ አማካኝነት በድምጽ ተተርጉመው ቀርበዋል።…

Read More

የመደመር መንግሥት ኢትዮጵያ የማዕድን ሃብቷን ለእመርታዊ ለውጥና የኢኮኖሚ ዕድገት እንድታውል እያደረገ ነው

የመደመር መንግሥት ኢትዮጵያ የማዕድን ሃብቷን ለእመርታዊ ለውጥና የኢኮኖሚ ዕድገት እንድታውል እያደረገ ነው ሲሉ የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ሀብታሙ ተገኝ ገለጹ። ሚኒስትሩ ከኢዜአ ጋር ባደረጉት ቆይታ፤ በመደመር እሳቤ የማዕድን ሀብትን በማልማት በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ውስጥ ጉልህ አስተዋጽኦ እንዲያስመዘግብ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ገልጸዋል። የማዕድን ዘርፉ ባለፉት ጥቂት ዓመታት መንግሥት ልዩ ትኩረት ከሰጣቸው አምስት ቁልፍ የኢኮኖሚ ምሰሶዎች መካከል አንዱ መሆኑን…

Read More

የበጋ መስኖ ስንዴ “ባህላቸው” የሆነባት የአሩሲ አንገላ ሞዴል መንደር ስኬት

ከአንድ ማሳ በዓመት ሶስቴ ምርት፤ በሄክታር እስከ 39 ኩንታል እየተገኘ ነው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሀሳብ አመንጭነት የተጀመረው የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት፣ በዳውሮ ዞን ኢሠራ ወረዳ ተዓምር እየሰራ ነው። በተለይም የአሩሲ አንገላ ቀበሌ አርሶ አደሮች ልማቱን ከሙከራነት አልፈው የዓመት ሥራ “ባህላቸው” በማድረግና ወቅቱን በጉጉት በመጠበቅ ለሌሎች ተምሳሌት ሆነዋል። የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሠለሞን ተክሌ…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያን የቡና ልማት ሊያነሳሳ የተነሳው ግዙፍ ፕሮጀክት

በ4.5 ቢሊዮን ብር ወጪ የሚገነባው ዘመናዊ የቡና እርሻ የክልሉን ገጽታ ይቀይራል ተብሏል፤ መንግስትም ሙሉ ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁነቱን ገልጿል ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፣ የሀገሪቱ የቡና ልማት ስራ ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር የሚያስችል ታላቅ ፕሮጀክት ሊተገበር መሆኑ ተገለጸ። “ቴፒ ግሪን ኮፊ ስቴት” የተሰኘው ድርጅት በክልሉ በሸካ ዞን የኪ ወረዳ 1,500 ሄክታር መሬት ላይ በ4.5 ቢሊዮን…

Read More