በክልሉ በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎ 2 ሚሊዮን 233 ሺህ 8 መቶ በላይ የማህበረሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የክልሉ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ቢሮ አስታወቀ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ገነት መኩሪያ በ2017 የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ”በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ! በሚል መሪ ቃል! በ14 የትኩረት መስኮች ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን ገልጸዋል። በዚህም ተግባራት እስከአሁን ድረስ በተቀመጠው የስምሪት መስኮች ከክልል እስከ ቀበሌ ድረስ በተገቢው እየተሰራ እንደሚገኝና በየደረጃው የሚገኙ አካላት የበኩላቸውን ሚና እየተወጡ መሆኑን ነው…
