Trendings

“Tsetuwa”

የዳውሮ ብሔር የራሱ የሆነ የተለያዩ ባህል ወግና እሴት ያለዉ ማህበረሰብ ነዉ፡፡አብዛኛዉ ማህበረሰብ የኢኮኖሚ መሠረቱ የግብርና ስራ ላይ የተመሰረተ ሲሆን በዋናነት በከብት እርባታ፤በሰብል ልማትና በንግድ ስራም ይታወቃል፡፡ ከእነዚህ የኢኮኖሚ መሰረቶች መካከል በዳውሮዎች ዘንድ በከፍተኛ የገቢ ምንጭነት የሚታወቅው የእንሰሳት እርባታ ስራ ነዉ፡፡ከብት እርባታ በማህበረሰቡ ዘንድ ትኩረት ከመሰጠቱም ባሻገር በዘርፉ የሀብት መጠንና የአርቢን ጥንካሬ ለማየት በዳዉሮ ማህበረሰብ ዉስጥ…

Read More

የ9 ወራት የመንግሥትና ፓርቲ የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው

​በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የ2018 በጀት ዓመት ያለፉት 9 ወራት የመንግሥት እና የፓርቲ የሥራ አፈጻጸም ግምገማ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ​መድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾን ጨምሮ ሌሎች በየደረጃው የሚገኙ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በመድረኩ የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ወሰነች ቶማስ እንደገለጹት፤ በክልሉ በ2018 በጀት ዓመት…

Read More

የሕብረተሰብ ተሳትፎን ሁሉም ተቋማት ባህል አድርጎ በመስራት ውጤት ማስመዝገብ ይገባቸዋል። አቶ ፋጂዮ ሳፒ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት የ2018 ዓ/ም የመሠረተ ልማት ክላስተር ተቋማት የ1ኛ ሩብ ዓመት አፈጻጸም እና የቀጣይ አቅጣጫዎች የተግባቦት መድረክ በሚዛን አማን ከተማ ተካሂዷል ። በዚህም የክላስተር ተቋሟት የሆኑት የክልሉ ትራንስፖርት እና መንገድ ልማት ፣ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ፣ የውሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ እና አርብቶ አደርና ቆላማ አካባቢ ጉዳይ ቢሮዎች የ1ኛ ሩብ ዓመት ሪፖርታቸውን…

Read More

የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለጠንካራ ሀገር ግንባታ እያደረጉ ያለውን አስተዎጽኦ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለጹ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በቤንች ሸኮ ዞን እየተሰሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) ሀሳብ አመንጭነት በገበታ ትውልድ መርሃ ግብር የተመረቀው የደንቢ ኢኮ ሎጅን፣ የሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያ፣የደቡብ ምዕራብ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የስራ እንቅስቃሴውን ተዘዋውረው ተመልክዋል። የምክር ቤቱ አባላት በየአከባቢው እየተከናወኑ…

Read More

ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) በቦንጋ ከተማ የኮሪደር ልማት ስራ ምልከታ አደረጉ

በኮሪደር ልማት ምልከታ ላይ የተገኙት ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ የቦንጋ ከተማ የኮሪደር ልማት ስራ እንቅስቃሴ በጥሩ ሁኔታ እየተከናወነ መሆኑን ተናግረዋል። ከተማው ለኑሮ ምቹ እና ሳቢ እንዲሆን አየተሰራ የሚገኘውን የከተማ ኮርደር ልማት ለማሳለጥ ህብረተሰቡ ወስን ከማስከበር ረገድ እያደረገ ያለው ርብርብ እጅግ የሚመሰገን ነው ብለዋል። ከተማው ሰፊ በመሆኑ ስራውን በውጤታማነት ለመምራት እንዲቻል በየደረጃው ከፋፍሎ የቅድሚያ…

Read More

ተጠናቅቆ ለአገልግሎት የበቁና ቀጣይ የሚገነቡ ፕሮጀክቶች የብልጽግና ፓርቲ ለህዝብ ጥያቄ የሰጠዉ ምላሽ ማሳያ ናቸዉ፦ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

የህዝብን የልማት ጥያቄ በተገቢው መንገድ ለመመለስ በክልሉ መንግስት የተጀመሩ የተለያዩ ልማት ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ተናግረዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ ይህንን የገለጹት በዳውሮ ዞን ኢሳራ ባሌ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግንባታ መሠረተ ድንጋይ ባኖሩበትና ግንባታው የተጠናቀቀውን የተለያዩ የልማት ስራዎችን መርቀው በከፈቱበት ወቅት ነው። ባለፉት ዓመታት የተሰጡ የቤት ስራዎች ተጠናቅቆ እየተመረቁ መሆኑን ያመለከቱት ርዕሰ መስተዳድሩ የተጀመሩ…

Read More

የአፍሪካ የአመራር ልህቀት አካዳሚ ባለፋት ሶስት ቀናት ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከፍተኛ አመራሮች በቦንጋ ከተማ ስሰጥ የነበረው አመራር አቅም ግንባት ስልጠና ተጠናቀቀ።

“ከመልካም አመራርነት ወደ ታላቅ አመራርነት መሻገር ” በሚል መርህ ቃል ለክልሉ አመራሮች በተዘጋጀው የአቅም ግንባታ ስልጠና የክልሉ አጠቃላይ አመራር እንዲሁም የዞን፣ የወረዳ እና የከተማ አስተዳደር አስተባባሪዎች ተሳትፈዋል። ስልጠናው በአመራሩ ዘንድ የአስተሳሰብና የተግባር አንድነትን በመፈጠር፤ አመራሩ በእያንዳንዱ ተግባር ላይ ፍጥነትና ፈጠራ በማከል ለክልሉ ሁለንተናዊ ለውጥ አስተዋጽኦ እንዲያበርክት የሚያዘጋጅ መኾኑን ነው ተሳታፊዎች የገለጹት። አመራሩ በስልጠናው ያገኘውን የጽንስ…

Read More

ብሔራዊ ጥቅም ካልተከበረ እንደ ሀገር መቀጠል አይቻልም – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)

የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ብሔራዊ ጥቅሙን ማስጠበቅ ያልቻለ ሀገር እንደ ሀገረ መንግስት መቀጠል አይችልም አሉ፡፡ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ከፋና ፖድካስት ጋር በነበራቸው ቆይታ እንዳሉት፥ ብሔራዊ ጥቅም ለሀገረ መንግስት አንዱ ወሳኝ አንጓ ነው፡፡ ብሔራዊ ጥቅም ካልተከበረ ሀገራዊ ክብር እንደማይኖር አንስተው፥ የባህር በር ጉዳይም ከሰላምና ደህንነት አንጻር የብሔራዊ ጥቅም…

Read More

በሥልጠናው የተቀመጡ ሀገራዊ የብልጽግና ግቦችን ለማሳካት የአመራር ቁርጠኝነት ፣ ፈጠራ፣ ፍጥነትና ዝላይ መርሆዎችን መከተል ከሁሉም ይጠበቃል፦አቶ እንዳሻው ከበደ

“በመደመር መንግሥት እይታ፤የዘርፎች እመርታ” በሚል መሪ ሃሳብ ሲሰጥ የቆየው የካፋ ዞን 3ኛ ዙር አመራሮች ስልጠና በስኬት ተጠናቋል ። የካፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ እንዳሻው ከበደ አጠቃላይ የሥልጠና ቆይታ አስመልክቶ ማጠቃለያና ቀጣይ የሥራ መመሪያ ሰጥተዋል:: አመራሩ የተያዙ የብልጽግና ግቦችን ለማሳካት በጠንካራ የአመራር ቁርጠኝነት፣ ፈጠራ፣ ፍጥነትና ዝላይ መርሆዎችን ተከትሎ በመስራት ፈጣን ለውጥ ማስመዝገብ ይጠበቅበታል ብለዋል ። ከስልጠና…

Read More