Trendings

ቢስት ባር ዕሴት የወል እውነትና የኅብረ ብሄራዊነት መሠረት ነው – የተከበሩ አቶ አገኘሁ ተሻገር

ቢስት ባር ዕሴት የወል እውነትና የኅብረ ብሄራዊነት መሠረት ነው – የተከበሩ አቶ አገኘሁ ተሻገር የቤንች ብሄር የዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል የኾነው ቢስት ባር በሚዛን አማን ከተማ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። በበዓሉ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የኢፌዲሪ ፌደሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ አገኘሁ ተሻገር፥ የቢስት ባር ዕሴት የወል እውነትና የኅብረ ብሄራዊነት መሠረት ነው ብለዋል።…

Read More

ብልጽግና ፓርቲ በሀገራዊ ምርጫ ለህዝቡ የገባውን ቃል በተግባር እየፈጸመ ያለ ፓርቲ መሆኑ ተገለፀ::

በምዕራብ ኦሞ ዞን “ቃል በተግባር ለኢትዮጵያ ብልጽግና” በሚል መሪ ቃል ዞን አቀፍ የብልፅግና ፓርቲ የአባላት የማጠቃለያ ኮንፈረንስ ተጠናቋል። የዞኑ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ በድሉ መዓዛ እንደተናገሩት ፓርቲያችን በሁለት ዓመት ተኩል ጉዞ ውስጥ የፓርቲ እሳቤ፣ አደረጃጀት እና አባትን አስተሳስሮ በመምራት “ቃል በተግባር” የሚለውን አስተሳሰብ ወደ ውጤት የቀየረ ነው ብለዋል ። ኮንፍራንሱ ባለፉት ሁለት ዓመት…

Read More

ከጤና ዘርፍ አመራሮች እና ባለሙያዎች ጋር የዉይይት መድረክ በሸካ ዞን እየተካሄደ ነዉ

“የጤናው ዘርፍ አርበኝነት ለሀገራዊ ዕድገት ” በሚል መሪ ቃል ከጤና ተቋማት ባለሙያዎች ጋር ዞን አቀፍ የውይይት መድረክ በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የሸካ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አበበ ማሞ እንደገለፁት መንግስት በማህበራዊ ልማት ዘርፍ በተለይም የጤና አገልግሎት ተደራሽነትና ጥራትን ለማሳደግ እንዲሁም አገልግሎቱን ለማዘመን በትኩረት እየሰራ መሆኑን ጠቁመው በዚህም ተጨባጭ ለውጥ…

Read More

ኮርፖሬሽኑ አርሶ አደሩ የግብርና ግብዓት አቅርቦት እንዲያገኝ ለማስቻል ቅርንጫፍ ማዕከላትን እያጠናከረና እያስፋፋ ነው

የኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን አርሶ አደሩ የግብርና ግበዓቶችን በአቅራቢያው እንዲያገኝ ለማስቻል ቅርንጫፍ ማዕከላትን እያጠናከረና እያስፋፋ መሆኑን ገለጸ። የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ክፍሌ ወልደማሪያም በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ካፋ ዞን በኮርፖሬሽኑ ቦንጋ የተቀናጀ የግብርና ግብዓት ሜካናይዜሽን ማዕከል ግንባታና የበቆሎ ዘር ብዜት ማሳን በመስክ ተመልክተዋል። በዚህ ወቅት አቶ ክፍሌ እንዳሉት፤ ኮርፖሬሽኑ ግብርናውን ለማዘመንና ምርታማነትን ለማሳደግ…

Read More

ገዢ ትርክት የልማት ተነሳሽነት፣ የአብሮነት እና የወንድማማችነት ትስስር ይፈጥራል – ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

አሰባሳቢ ትርክት የሰዎችን አብሮነት፣ የማንነት እሴት እንዲጎለብት ያግዛል ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ዘርፍ አማካሪ ሚኒስትር ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ገልጸዋል። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል “ውጤታማ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ለገዢ ትርክት” በሚል መሪ ሃሳብ ለሚዲያና ኮሙኒኬሽን አመራሮች ስልጠና እየተሰጠ ነው። በስልጠናው ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት፤ ገዢ ትርክት የሀገር ታሪክ የወደፊት ተስፋ እና ዛሬ ላይ የሚኖረውን ሚና…

Read More

በአንድ ጀምበር ሚሊዮኖችን በመትከል የማንሰራራት ታሪካዊ ጉዞ አካል እንሁን፦ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

ኢትዮጵያን ወደ ነበራት ጥንታዊ የደን ሽፋን በመመለስ አረንጓዴ ካባ ለማልበስ የጀመርነው ጥረት 7ኛ ዓመቱ ላይ ደርሷል፤ 7ኛ ዓመት የጥረታችንን ጅማሮ የምንዘክረዉ ደግሞ በአንድ ጀምበር 700 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል ነው፡፡ ባለፉት 6 ዓመታት የአረንጓዴ ዐሻራ ጉዟችን ኢትዮጵያውያን ከሁሉም አቅጣጫ፣ ከደጋ እስከ ቆላ በጋራ ባደረግነዉ ጥረት 40 ቢሊዮን ችግኞች በላይ ተክለናል፤ የኢትዮጵያን የደን ሽፋንም እስከ ባለፈዉ ዓመት…

Read More

የክልሉ የኢኮኖሚ ክላስተር የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ በቦንጋ ከተማ እያካሄደ ነው።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የኢኮኖሚ ክላስተር የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው በተገኙበት እየተገመገመ ይገኛል። በዚህም የኢኮኖሚ ክላስተር ስር የሚገኙ ተቋማት የገቢዎች ቢሮ፣የፕላንና ልማት ቢሮ፣ የኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን ቢሮ ፣የንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ ፣የደን፣አካባቢ ጥበቃና የአየር ንብረት ለውጥ ቢሮ፣የግብርና ቢሮ፣የፋይናንስ ቢሮ፣ እንዲሁም የስራና ክህሎት…

Read More

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 9ኛ መደበኛ ስብሰባውን ነገ ያካሂዳል

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ5ኛ ዓመት የስራ ዘመኑ 9ኛ መደበኛ ስብሰባውን ነገ ይካሄዳል። ምክር ቤቱ በነገ ስብሰባው በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በሕዝባዊት ሪፐብሊክ ቻይና መንግሥት መካከል የተደረገውን የወንጀል ጉዳዮች የጋራ የሕግ ትብብር ስምምነት ረቂቅ አዋጅ እና በሁለቱ መንግሥታት መካከል የተደረገውን ፍርደኞችን የማስተላለፍ ስምምነት ረቂቅ አዋጅ አስመልክቶ የህግ እና ፍትሕ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ…

Read More

በዳውሮ ዞን ገና ወረዳ ከ49 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሚገነባው የፋንታ አነስተኛ መስኖ ፕሮጀክት የመሠረተ ድንጋይ ተቀመጠ።

በዳውሮ ዞን ገና ወረዳ ባዛ ሾታ ቀበሌ በፓክት (PACT) – በተሳትፎአዊ ግብርናና አየር ንብረት ሽግግር ፕሮግራም አማካኝነት የሚገነባው የፋንታ አነስተኛ መስኖ ፕሮጀክት ግንባታ በይፋ ተጀምሯል። የፕሮጀክቱን መሠረተ ድንጋይ ያስቀመጡት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ምክትል ርዕሰ መሰተዳድና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸዉ የፋንታ አነስተኛ መስኖ ፕሮጀክት በክልላች የግብርናውን ዘርፍ እየተካሄደ ያለውን የብልጽግና ጉዞ…

Read More