Trendings

አዳዲስ የሲሚንቶ ፋብሪካዎች ወደ ስራ መግባታቸው ለኮንስትራክሽን ዘርፉ ምቹ ሁኔታ ፈጥሯል ተባለ

በኢትዮጵያ አዳዲስ የሲሚንቶ ፋብሪካዎች ወደ ስራ መግባታቸው በኮንስትራክሽን ዘርፍ ለተሰማሩ አልሚዎች ምቹ አጋጣሚ እየፈጠረ መሆኑን ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ። ፕሬዚዳንት ታዬ በድሬዳዋ ከተማ የተገነባውን የፓዮኔር ሲሚንቶ ማኑፋክቸሪንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ማስፋፊያ ፕሮጀክት መርቀዋል። በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤ በኢትዮጵያ እና በቻይና ባለሃብቶች አጋርነት የተገነባው ፓዮኔር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ዕድገት ዘርፈ ብዙ ፋይዳ አለው።…

Read More

በአጭር ጊዜ የተጠናቀቁ የአዲስ አበባ ከተማ ፕሮጀክቶች የዜጎችን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ያስቻሉ ናቸው- ከፍተኛ የመንግስት ስራ ኃላፊዎች

በለውጡ ዓመታት ከቃል ወደ ተግባር መሸጋገር ያስቻሉ እና በአጭር ጊዜ የተጠናቀቁ የአዲስ አበባ ከተማ ፕሮጀክቶች የዜጎችን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ያስቻሉ መሆናቸውን መመልከት እንደቻሉ ከፍተኛ የመንግስት ስራ ኃላፊዎች ተናገሩ፡፡ የመንግስት የስራ ኃላፊዎቹ ይህንን ያሉት ጉባኤውን በማስመልከት ባለፉት የለውጥ አመታት በአዲስ አበባ ከተማ የተከናወኑ የልማት ስራዎችን በጎበኙበት ወቅት ነው፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት 3 ዓመታት የተከናወኑ ተጨባጭ…

Read More

የቤተሰብ ንግድ ቀጣይነት ላለው ሥራ ዕድል ፈጠራ!

በዓለም ላይ”የቤተሰብ ንግድ“ዘላቂ የሥራ ዕድል በመፍጠር እና ፈጠራን በማበረታታት የሀገራት የኢኮኖሚ ሞተር በመሆን የማይተካ ሚና ይጫወታል፡፡ አሁን ላይ ባደጉት ሀገራት የ”ቤተሰብ ንግድ“ በትሪሊዮን የሚቆጠር ዶላር ገቢ በማመንጨትና ለበርካቶች የሥራ ዕድል በመፍጠር በኢኮኖሚ ውስጥ ጫወታ ቀያሪ ከሆኑ ተዋንያን መካከል ተጠቃሹ እንደሆነ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ እ.አ.አ በ1938 በአነስተኛ የንግድ ድርጅትነት ተመስርቶ ወደ ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያነት ያደገውና“በሊ ቤተሰብ” የሚመራው…

Read More

የታክስ ማጭበርበር ወንጀልን ለመከላከል የባለድርሻ አካላት ቅንጅት እንዲጠናከር ተጠየቀ

​የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ገቢዎች ቢሮ የታክስ ማጭበርበር ወንጀልን ለመዋጋትና የህግ ማስከበር ስራን ለማጠናከር ያለመ የውይይት መድረክ በቦንጋ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። ​በመድረኩ ላይ የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ምክትልና የህግ ማስከበር ዘርፍ ሃላፊ ወ/ሮ ትዕግስት በላይ እንደገለጹት፤ የታክስ ማጭበርበር ወንጀል የፈጸሙ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር የማዋል ስራ በትኩረት እየተከናወነ ይገኛል። ይህንን እንቅስቃሴ ይበልጥ ውጤታማ ለማድረግም የባለድርሻ…

Read More

የመጋቢት 24 ትሩፋቶች በሚል መሪ ሀሳብ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በመካሄድ ላይ ይገኛል።

መጋቢት 24 በትውልድ ቅብብሎሽ የሚገነባውን ብልፅግና ያፀናል፣ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር፣የመጋቢት 24 አንፀባራቂ ድል ለኢትዮጵያ ብልፅግናና ልዕልና መሠረት ነው እንዲሁም መጋቢት 24 የኢትዮጵያ ከተሞች ትንሳኤ ነው የሚሉ መፈክሮች በሰልፉ ተመልክተዋል። በሰልፉ የታርጫ ማዕከል ክልል ክላስተርና የዳውሮ ዞን አመራሮች እንዲሁም የዞኑ ህዝቦች በመሳተፍ ላይ ናቸው

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ዛሬ ለምክር ቤቱ ማብራሪያ እና ምላሽ ይሰጣሉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ዛሬ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱላቸው ጥያቄዎች እና አስተያየቶች ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በፌዴራል መንግስት የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የአፈፃፀም ሪፖርትን መነሻ በማድረግ ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱላቸው ጥያቄዎችና አስተያየቶች ምላሽ እና ማብራሪያ እንደሚሰጡ ከምክር ቤቱ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

Read More

በተቀናጀና በተሟላ የግብርና ፓኬጅ ምርታማነትን ለማሳደግ እየሰራሁ ነው፦ ኮርፖሬሽኑ

ግብርናውን በተቀናጀና በተሟላ ፓኬጅ ተግባራዊ በማድረግ ምርታማነትን በማሳደግ ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ እየሰራ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ገለፃ። የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ክፍሌ ወ/ማርያም በቦንጋ የተቀናጀ የግብርና ግብዓትና የሜካናይዜሽን አገልግሎት ማዕከል ተገኝተው ለመገናኛ ብዙሃን ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከአስር ዓመቱ መሪ የግብርና እቅድ መነሻ የግብርና ግብዓት አግልግሎት አቅርቦት ተደራሽነት ለማስፋፋት በመላው…

Read More

የዓድዋ ድል የኢትዮጵያውያን ጀግንነትና ድል አድራጊነት በዓለም አደባባይ ከፍ ብሎ የታየበት ገድል ነው

የዓድዋ ድል የኢትዮጵያውያን ጀግንነትና ድል አድራጊነት በዓለም አደባባይ ከፍ ብሎ የታየበት የጥቁር ህዝቦች ገድል መሆኑን የታሪክ ምሁራን ገለጹ። ዓድዋ ላይ ጀግንነትን፣ ህብረ ብሔራዊ አንድነትና የአልገዛም ባይነት ወኔን ከጦርና ጎራዴ ጋር የታጠቁ ኢትዮጵያውያን በዘመናዊ የጦር መሳሪያ የታገዘውን የጣሊያን ወራሪ ጦር ድል በማድረግ የሀገራቸውን ክብርና ሉዓላዊነት አጽንተዋል። የካቲት 23 ቀን 1888 ዓ.ም ኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን የመላው ዓለም…

Read More

በክልሉ ለግብርና ምርትና ምርታማነት ዕድገት አጋዥ የሆኑ የተለያየ አማራጮችን በተገቢው በመጠቀም የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ ይሰራል-አቶ አሸናፊ ክንፉ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ የሆርቲካልቸር ልማት ዘርፍ የባለድርሻ አካላት የውይይት እና የግብርና ግብዓት ኤግዚቢሽን በቦንጋ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። የውይይት መድረኩን ያስጀመሩት የክልሉ ግብርና ቢሮ ምክትልና የሆርቲካልቸር ዘርፍ ኃላፊ አቶ አሸናፊ ክንፉ ክልሉ በተፈጥሮ ጸጋ የታደለ ሰፊ መልማት የሚችል መሬት፣ለግብርና ሥራ ምቹ ስነምህዳርና ውሃ አማራጮች ያለበት አከባቢ እንደሆነም ገልጸዋል። እነዚህ በክልሉ የሚገኙ ለግብርና…

Read More

ሜጋ ፕሮጀክቶችን በተመለከተ

ኢትዮጵያ ውስጥ በጋዝ፣ ማዳበሪያ፣ አውሮፕላን ማረፊያና ቤቶች ልማት ላይ የምንሰራው ስራ ጨዋታ ቀያሪ ነው። የማዳበሪያ ምርትን በሀገር ውስጥ በመተካት ብቻ የግብርና ምርታማነትን ቢያንስ በእጥፍ ማሳደግ ይቻላል። ይህም በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውስጥ ትልቅ እጥፋት ነው። ሌሎችም ሲጠናቀቁ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ ተጨባጭ ለውጥ ይመጣል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ

Read More