Trendings

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት

የPulse of Africa ሚዲያ ሥራ መጀመር አፍሪካን በአሉታዊ ገጽታ የማቅረብ ሥራን ለመመከት ብሎም የራሳችንን ትርክት በራሳችን የመቅረጽ ተግባራችንን የምናፀናበት ጠቃሚ ርምጃ ነው። ምንም እንኳ አፍሪካ ሰፊ እና እምቅ ሀብት ያላት አኅጉር ብትሆንም አብዛኛውን ጊዜ እንደ አነስተኛ እና አቅመቢስ ተደርጋ ትሳላለች። በዚህ የተነሳ ነው አነስተኛ ግን እጅግ ትርጉም ያለው የPulse of Africa ጅማሮ በመጪዎቹ ጊዜያት ከፍ…

Read More

የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርሙ ተጨባጭ ስኬት ያስመዘገበ መሆኑን ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሡ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ ይገኛሉ፡፡ በ2017 ዓ.ም ኢትዮጵያ ታላላቂ የታሪክ እጥፋቶችን ያሳየችበት ስኬታማ እንደነበር በመግለጽ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም ብዝኃ ዘርፍን መሠረት አድርጎ የተነደፈዉ ፖሊሲ ኢትዮጵያን ወደላቀ ብልጽግና እያሸጋገረ መሆኑንም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል፡፡ ግብርና፣ ኢንዱስትሪ፣ ማዕድን፣…

Read More

ከዚህ ዓመት ጀምሮ የምናንሠራራበት ጊዜ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዚህ ዓመት ጀምሮ እንደ ሀገር የምናንሠራራበት ጊዜ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ ነው፡፡ በሰጡት ምላሽ ካነሷቸው ዋና ዋና ጉዳዮች መካከል፡- 👉 እንደ ሀገር በተለያዩ ተቋማት እና ዘርፎች ሪፎርም ሥንሠራ ቆይተናል፤ ከዚህ ዓመት ጀምሮ እንደ…

Read More

በውጭ ሀገራት በሥራ ስምሪት

በውጭ ሀገራት በሥራ ስምሪት ለሚገኙና በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሚቆጥቡ ዜጎች ተጨማሪ ፋይናንስ መቅረቡ ለበለጠ ትጋትና ውጤት የሚያነሳሳ ነው ፦ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በውጭ ሀገራት በሥራ ስምሪት ለሚገኙና በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሚቆጥቡ ዜጎች ተጨማሪ ፋይናንስ መቅረቡ ለበለጠ ትጋትና ውጤት እንደሚያነሳሳ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ። የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር የሥራ ዕድል ፈጠራን የማስፋት…

Read More

በከተማው ዘላቂ የንጹህ ውሃ ማግኘት በመቻላቸው መደሰታቸውን ነዋሪዎች ገለጹ።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፣ በምዕራብ ኦሞ ዞን በማጅ ቱም ከተማ አስተዳደር በባስኬት ፈንዴ ፕሮግራም፤ በውሃና ኢነርጂ ሚንስቴር በውሃ ልማት ፈንዴ በኩል በተገኘ 55 ከመቶ ብድር እና 45 በመቶ የክልል፣ የዞንና የከተማ አስተዳደር የወጪ መጋራት ድርሻ የተገነባው የቱም የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት አግልግሎት እየሰጠ ይገኛል። ያነጋገርናቸው የቱም ከተማ ነዋሪዎች፥በከተማው ዘላቂ የንጹህ ውሃ ማግኘት በመቻላቸው መደሰታቸውን…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ዛሬ ለምክር ቤቱ ማብራሪያ እና ምላሽ ይሰጣሉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ዛሬ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱላቸው ጥያቄዎች እና አስተያየቶች ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በፌዴራል መንግስት የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የአፈፃፀም ሪፖርትን መነሻ በማድረግ ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱላቸው ጥያቄዎችና አስተያየቶች ምላሽ እና ማብራሪያ እንደሚሰጡ ከምክር ቤቱ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

Read More

የህዝብ ውይይት መድረኮችን በማጠናከር በከተሞች የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መፍታት እንደሚገባ ተገለጸ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በከተሞች የመልካም አስተዳደርና የልማት ተግባራት ላይ የተዘጋጀ የምክክር መድረክ በቦንጋ እያካሄደ ነው። በምክክር መድረኩ የተገኙት የክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ ኢንጅነር የማታለም ቸኮል የመድረኩ ዓላማ ሀገራችን ለከተማ ልማት ከሰጠችው ትኩረት፣ ከከተሞች ተለዋዋጭ ባህሪና የህዝብ ቁጥር በየጊዜው ከመጨመር አንጻር ስራው ጊዜ የማይሰጥ በመሆኑ እስካሁን የመጡ ለውጦችን…

Read More

20ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል እየተከበረ ነው ።

“ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለህብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ሀሳብ 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል የሆነው ህዳር 29 በሆሳዕና ከተማ ባሸበረቀ መልኩ እየተከበረ ይገኛል። በአሁኑ ሰዓት ሁሉም ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች በተገኙበት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ በሚገኘው ስታዲየም በተለያዩ ባህላዊ ኩነቶች በደማቅ ሁኔታ እየተከበረ ይገኛል። በበዓሉ ላይ ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎችን ጨምሮ በርካታ እንግዶች ታድመዋል።

Read More

የብልጽግና ፓርቲ ሴቶችን በማህበራዊ ፣ በፖለቲካ ፣ በኢኮኖሚ እንዲሁም በሁሉም ዘርፍ ሁለንተናዊ ተሳታፊና ተጠቃሚ በማድረግ ታላቅ ሃገር የመገንባት ራዕይ ይዞ እየሰራ መሆኑ ተገለጸ

በንቅናቄ መድረክ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የክልሉ ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ ምክትል ኃላፊና የገበያ ልማት ዘርፍ ኃላፊ ፓርቲያችንን እንደ ሀገር በተለይ እየተካሄደ ባለው በሃገረ መንግስት ግንባታ ሴቶች ሚና እጅግ በጣም የጎላ በመሆኑ ሴቶችን በማህበራዊ ፣ በፖለቲካ እና በኢኮኖሚ በሁሉም ዘርፍ ሁለንተናዊ ተሳታፊና ተጠቃሚ በማድረግ ትልቅ ሃገር የመገንባት ራዕይ ይዞ እየሰራና በተጨባጭ ውጤት እያመጣ ነው ብለዋል። አያይዘውም የብሔራዊነት…

Read More