በክልሉ የሚገኙ ህብረት ስራ ማህበራት ተወዳዳሪና ተጽዕኖ ፈጣሪ እንዲሆኑ አሰፈላጊው ድጋፍ ይደርጋል፦ዶ/ር ኢ/ር ነጋሽ ዋጌሾ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የህብረት ስራ ልማት ኤጀንሲ <<የህብረት ስራ ማህበራት ሪፎርም የህብረት ስራ ማህበራት ለኢትዮጵያ ብልጽግና በሚል መሪ ቃል ንቅናቄ ማስጀመሪያ መድረክ በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ነው። በንቅናቄ መድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢ/ር ነጋሽ ዋጌሾ የህብረት ስራ ማህበራት ድንበር ተሻጋር፤ ተጽዕኖ ፈጣሪ እና ህዝቡ የሚፈልገውን አገልግሎት መስጠት እንዲችሉ የማህበራትን አደረጃጀት ሪፎርም…
