ሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት የተፈፀመበት 4ኛ ዓመት ታስቦ ዋለ
በሀገር መከላከያ ሰራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት የተፈፀመበት 4ኛ ዓመት በመከላከያ ጠቅላይ መምሪያ ታስቦ ዋለ። “እንዳይደገም ሁሌም እንዘክረዋለን” በሚል መሪ ሀሳብ በተዘከረው በዚህ ሥነ-ሥርዓት ላይ ሰሜን ዕዝ ከሁለት አሥርት ዓመታት በላይ እውቀቱን፣ ገንዘቡን፣ ጉልበቱንና ሕይወቱን ሳይሰስት ስለመስጠቱ ተነስቷል። በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የመከላከያ ሠራዊት ሥነ-ልቦና ግንባታ ዋና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል እንዳልካቸው ወልደኪዳን፤ ለሕዝብና ለሀገር ዋጋ…
