Trendings

የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 48ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቷል

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመስተዳድር ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 48ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አስተላልፏል ፡፡ በዚህም መሠረት፦ 1ኛ.በክልሉ በተጨማሪነት እየተሰሩ ያሉ የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት ግንባታ ሥራዎች ያሉበትን ደረጃ ገምግሟል።በዚህ በተጨማሪነት እየተሰሩ ያሉ አምስት የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት በፍጥነት አልቀዉ ለአገልግሎት ዝግጁ እንዲሆኑ አቅጣጫ አስቀምጧል። 2ኛ. መስተዳድሩ ምክር ቤቱ…

Read More

ዶ/ር ኢ/ር ነጋሽ ዋጌሾ ለደቡብ ምዕራብ ሚዲያ ኔትወርክ የቦርድ አመራር ምደባ ሰጡ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት በወጣ አዋጅ የተቋቋመዉ የደቡብ ምዕራብ ሚዲያ ኔትወርክ የሥራ አመራር ቦርድ አባላት ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ምደባ ሰጥተዋል። በዚህ መሠረት 1.አቶ ጸጋዬ ማሞ …..ሰብሳቢ 2.አቶ ነጋ አበራ…….ም/ሰብሳቢ 3.አቶ ፋጂዮ ሳፒ…… አባል 4.አቶ የሺዋስ ዓለሙ….አባል 5.አቶ አንድነት አሸናፊ….አባል 6.አቶ ንጉሴ ወ/ጊዮርጊስ…….አባል የሚዲያ ኔትወርክ የቦርድ አመራር ሆነዉ ተመድበዋል።

Read More

በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ዕለት ወጣቶችና አካል ጉዳተኞች በሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ መንገድ እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የሲቪክ ማህበራት ፕሬዝዳንቶች በግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ለሚካሄደው 7ኛ ጠቅላላ ምርጫ የምርጫ ካርድ የወሰዱ ዜጎች በሰላማዊ፣ በህጋዊ እና በዴሞክራሲያዊ መንገድ በመሳተፍ ድምፃቸውን እንዲሰጡ ጥሪ አቀረቡ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የአካል ጉዳተኞች ማህበር ፕሬዝዳንት መምህር አደም አሊ ፣የወጣቶች ማህበር ፕሬዝዳንት ወጣት እሸቱ ብቃሙ እና የፌደሬሽን ፕሬዝዳንት ወጣት በረከት ባሹ በጋራ ባስተላለፉት…

Read More

የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ በተሻለ ትጋትና ቁርጠኝነት መስራት ይገባል – አቶ አደም ፋራህ

የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ በተሻለ ትጋትና ቁርጠኝነት መስራት ይገባል – አቶ አደም ፋራህ የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልፅግና ለማረጋገጥ ሁሉም አመራርና አባላት በተሻለ ትጋት ሊሰሩ ይገባል አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡ የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ውይይት መድረክ ተካሂዷል፡፡…

Read More

ለውጡን ተከትሎ በግብርና ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶች ኢትዮጵያን ወደ አዲስ ምዕራፍ ያሸጋገሩ ናቸው – ግርማ አመንቴ(ዶ/ር)

ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ በግብርና ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶች ኢትዮጵያን ወደ አዲስ ምዕራፍ ያሸጋገሩ መሆናቸውን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለፁ። ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በግብርና ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶችን አስመልክተው በሰጡት ማብራሪያ÷ በዘርፉ መዋቅራዊ ሽግግርን ማምጣት የሚያስችሉ ሥራዎች መከናወናቸውን አንስተዋል። በተለይ የኩታ ገጠም አስተራረስ ዘዴንና የሜካናይዜሽን እርሻን የማስፋት እንዲሁም በዝናብ ላይ ጥገኛ የነበረውን ግብርና በመቀየር ዓመቱን ሙሉ ወደ…

Read More

የክልሉ መንግስት በአርብቶ አደር አካባቢዎች የመንገድ መሠረተ ልማት ስራዎችን ለማስፋፋት በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ ተገለፀ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አርብቶ አደርና ቆላማ አካባቢዎች ጉዳይ ቢሮ በምዕራብ ኦሞ ዞን ከሀዱባ እስከ ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 የ46 ኪ.ሜትር የመንገድ ከፈታ ስራ ተጠናቆ የክልል፣ የዞን፣ የወረዳ አመራሮችና ሌሎች ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ርክብክብ ተደረገ ። በርክብክብ መርሃግብር ላይ የተገኙት የክልሉ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕራግ የመሠረተ ልማት አስተባባሪና የክልሉ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ ኃላፊ…

Read More

ራስን በትጥቅ አቅም የመቻል የሪፎርም ስራ ተጨባጭ ውጤት አምጥቷል፦ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

ራስን በትጥቅ አቅም የመቻል የሪፎርም ስራ ተጨባጭ ውጤቶች እየተገኙበት መሆኑን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የሆሚቾ አሙኒሽን ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪን አስመልክቶ በሰጡት ማብራሪያ ከሀገር መከላከያ ሰራዊት ሪፎርም ዋነኛ የትኩረት ማዕከል አንዱ በትጥቅ ራስን መቻል እንደሆነ ገልጸዋል። ከዚህ ቀደም ኢትዮጵያ ጥይት እና ተተኳሽ ከውጭ ሀገራት ትገዛ እንደነበር ያወሱት…

Read More

የቀጣይ ድጋፍ አቅጣጫን ለመለየት ትኩረት ያደረገ የተባበሩት መንግስታት የልማት አጋር ድርጅቶች ጉብኝት

የተለያዩ የተባበሩት መንግስታት የልማት አጋር ድርጅቶች የሥራ ኃላፊዎች በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት እየተከናወኑ የሚገኙ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) መሪነት፣ የዓለም ጤና ድርጅት (WHO)፣ የምግብና ግብርና ድርጅት (FAO)፣ የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (UNIDO)፣ የሰብዓዊ ጉዳዮች አስተባባሪ ቢሮ (OCHA) እና የሕፃናትን መብት፣ ጤና፣ ትምህርት፣ ንጹህ ውሃ እና መከላከያ ለማሻሻል…

Read More

በክቡር አቶ ማስረሻ በላቸው የተመራ የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በኩታ ገጠም የለማ የስንዴ ዘር ብዜት የመስክ ምልከታ አድርገዋል ።

በኮንታ ዞን ሼታ ጫራ ቀበሌ መጋ መንደር ላይ በቅንጅት የለማው የስንዴ ምርጥ ዘር ብዜት የክልሉ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት እየሰራ ያለው አካል መሆኑም ተገልጿል ። በኮንታ ዞን አመያ ዙሪያ ወረዳ ሼታ ጫራ ቀበሌ መጋ መንደር በኩታ ገጠም አርሶ አደር ማሳ የለማ የስንዴ ዘር ብዜት የመስክ ምልከታ ተደርጓል ። በ50 ሄክታር መሬት የለማው የስንዴ ዘር ብዜት የክልሉ…

Read More