Trendings

Getenesh Gebeyehu

በምክክር ሒደቱ የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎችን ተሳትፎ ለማሳደግ እየተሰራ ነው

በምክክር ሒደቱ የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎችን ተሳትፎ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፡፡ የኮሚሽኑ ቃል አቀባይ ጥበቡ ታደሰ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ÷ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በምክክር ሒደቱ ንቁ ተሳትፎ እያደረጉ ቢሆንም ጥቂቶቹ ቅድመ ሁኔታ በማስቀመጥ ሳይሳተፉ ቆይተዋል። ኮሚሽኑ ሁሉንም ወገን ያሳተፈ ምክክር ለማካሄድ ሳይሳተፉ የቆዩ የፖለቲካ ፓርቲዎችን እያወያየ መሆኑን ጠቁመው÷ ከእናት ፓርቲ፣ ኢህአፓ…

Read More

ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ተጨባጭ ውጤት እያመጣ ነው

ባለፉት ዓመታት ሲተገበር የቆየው ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 በዲጂታል ስርዓቱ ላይ ተጨባጭ ውጤት አስገኝቷል። ዲጂታል ኢትዮጵያ የዲጂታል ዕድሎችን በመጠቀም ፈጠራ የታከለበትና በእውቀት ላይ የተመሰረተ ኢኮኖሚ ለመገንባት የሚያስችል በኢትዮጵያ መንግስት የሚመራ ኢኒሼቲቭ ነው። ዲጂታል ኢትዮጵያ የመንግሥትን፣ የግሉን ዘርፍ እና የልማት ኤጀንሲ ተዋንያንን በአንድ ላይ በማሰባሰብ፣ መሰረታዊ የዘርፍ ተነሳሽነትን በመለየት የሀገሪቱን ዲጂታል ኢኮኖሚ ጉዞ ያሳልጣል። የዘርፉ ምሁራን ለፋና…

Read More

ተቋሙ በአጭር ጊዜ ያከናወናቸውን አበረታች ተግባራትን አጠናክሮ ሊያስቀጥል ይገባል_ክብርት ወ/ሮ ፀሀይ ዳርጫ

የደቡብ ምዕራብ ሚዲያ ኔትወርክ የ2017 በጀት አመት የስድስት ወራት ዕቅድ አፈፃፀም በክልሉ ምክር ቤት የማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ተገምግሟል። ምክር ቤቱ በምክር ቤቱ የፀደቁ ደንቦችን፣ መመሪያዎችን፣ በጀቶችን፣ ዕቅዶችንና የአሰራሮችን ተፈፃሚነት በመገምገም የተሻለ አፈፃፀም እንዲኖር ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ እንደሚገኝም ወ/ሮ ፀሀይ አስረድተዋል። በዚህም የደቡብ ምዕራብ ሚዲያ ኔትወርክ በተደራጀ በአጭር ጊዜ ተቋሙን በሰው ሀይልና በግብአት ከማደራጀት እንዲሁም…

Read More

በፍትሀብሔር ጉዳዮች ላይ በፍርድ ቤቶች አቅርቦ የመርታት አቅምን 90.5% ማድረስ መቻሉን የክልሉ ፍትህ ቢሮ ገለፀ

የክልሉ ፍትህ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በፍትህ አሰጣጥ ሂደት ውስጥ የመንግስትና የህዝብ ፍትሀብሔራዊ ጥቅም ከማስጠበቅ አኳያ የተሻለ አፈጻጸም ማስመዝገቡን የቢሮ ኃላፊ አቶ እሼቱ ጎደቶ አብራርተዋል። በበጀት ዓመቱ ቢሮው ከሳሽና መልስ ሰጪ በመሆን በ 1 ሺህ 7 የፍትሀብሔር መዝገቦች ላይ ፍርድ ቤት ቀርቦ ክርክር ማድረጉን ያወሱት ኃላፊው ከነዝያ መካከል በ824 መዝገቦች ላይ ውሳኔ መሰጠቱን ገልፀዋል። ውሳኔ…

Read More

የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነምግባር አዋጅ ፀደቀ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነምግባር አዋጅን አፀደቀ። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው ሁለተኛ አስቸኳይ ስብሰባ ያፀደቀው የተሻሻው አዋጅ በቀጣይ ዓመት ለሚካሄደው ሀገራዊ ምርጫ 26 አንቀፆች ላይ ማሻሻያ የተደረገበት ነው። የተሻሻለው አዋጅ ሴቶች፣ ወጣቶችና የአካል ጉዳተኞች በፖለቲካ የሚኖራቸውን ተሳትፎ የሚያጠናክር እንደሆነና ከዚህ ቀደም በነበረው አዋጅ በምርጫ ጣቢያ የነበረውን የምርጫ ቅሬታ ሰሚ…

Read More

የተለያዩ ሀሰተኛ ሰነዶችን በመኖሪያ ቤቱ ውስጥ ያዘጋጅ የነበረን ርዕሰ መምህር ከግብረአበሩ መምህር ጋር በቁጥጥር ስር ማዋሉን የሸካ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ።

በሸካ ዞን ፖሊስ መምሪያ የፎረንስክ ምርመራ ዲቭዥን ኃላፊ ኢንስፔክተር ተግባሩ ክፍሌ ለክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነትና ኮሜንኬሽን እንደገለፁት በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ ሐምሌ 08 ቀን 2017 ዓ.ም ሰዓቱ ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት በቴፒ ከተማ ሰላም ቀበሌ ልዩ ስሙ ሳይሌንት ፔንሲዮን ተብሎ በሚጠራ ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የሚሰሩና የሚያሰራጩ መምህራን መኖራቸውን ከህብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማ ሁለት መምህራን በቁጥጥር ስር…

Read More

ሪፖርታዥ

በክልሉ የህዝብ ቁጥር ከኢኮኖሚ ዕድገት ጋር የተጣጣመ እንዲሆን መጠነ ሰፊ ስራዎች እየተሰሩ ነው፦ የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ በሀገራችን በከፍተኛ ፍጥነት እያደገ የመጣው የህዝብ ቁጥር ከኢኮኖሚ ዕድገት ጋር የተጣጣመ እንዲሆን ለማስቻል መንግስት በሥነ-ሕዝብ ጉዳዮች ላይ የመስራትን አስፈላጊነት በመረዳት በ1985 ዓ.ም ብሔራዊ የሥነ-ሕዝብ ፖሊሲ እንዲቀረፅ በማድረግ ተግባራዊ ሲደረግ ቆይቷል፡፡ ፖሊሲው ተግባራዊ በተደረገባቸው ባለፉት 32 ዓመታት ከሁለንተናዊ ዕድገት…

Read More

ወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ እና የፅዳት ዘመቻ መርሃ ግብር በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ አካሄዱ

ወሰን ተሻጋሪ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አብሮነትን እና ትስስርን ለማጠናከር ሚናው የጎላ ነው ሲሉ ገልፀዋል። የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የኢትዮጵያን ባህሎችና ዕሴቶችን በማወቅ አብሮነትና ትስስርን ለማጠናከር እንደሚያስችል ወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ተናግረዋል። በጎነት ህብረ-ብሔራዊ አንድነትን ከማጠናከር ባሻገር ለበርካታ ወገኖች ለመድረስ ጉልህ ሚና አለውም ብለዋል። በክልሉ በሚኖራቸው ቆይታ የተለያዩ የበጎ ፈቃድ ስራዎችን እንደሚያከናውኑ የጠቆሙት ተሳታፊዎቹ ሀገራቸውን አውቀው…

Read More

በሌማት ትሩፋት 9 ነጥብ 4 ቢሊየን እንቁላል ተመረተ

ግብርና ሚኒስቴር በ2017 በጀት ዓመት በሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር 9 ነጥብ 4 ቢሊየን እንቁላል ተመርቷል አለ፡፡ የእንስሳትና ዓሣ ሃብት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ ፍቅሩ ረጋሳ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ከሶስት ዓመት በፊት የተጀመረው የሌማት ትሩፋት ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ እያስገኘ ነው፡፡ መርሐ ግብሩ የእንስሳት ተዋጽኦ ምርትን በማሳደግ በምግብ ራስን ለመቻል ለሚደረገው ጥረት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ ነው…

Read More

የካፋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ የዞን ማዕከል ፐብሊክ ሰርቫንት አባላት የ2017 ዓ/ም 4ኛ ዙር ማጠቃለያ አባላት ኮንፈረንስ ተካሄደ ።

በካፋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርጫፍ ጽ/ቤት የዞን ማዕከል ፐብሊክ ሰርቫንት የ2017 ዓ/ም 4ኛ ዙር ማጠቃለያ የአባላት ኮንፈረንስ በኢኮኖሚ ቁጥር 1 እና ቁጥር 2 ዘርፍ ህብረቶች ተካሂዷል ። በኢኮኖሚ ቁጥር 1 እና 2 ዘርፍ ህብረቶች በበጀት አመቱ የተከናወኑ ተግባራት ላይ ሪፖርት ቀርቦ በተሳታፊዎች ውይይት ተደርጓል ። የተጀመሩ አገራዊ እድገትና ብልጽግና ጉዞን እውን ለማድረግ የፐብሊክ ሰርቫንቱ ሚና…

Read More